TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← adsevanz

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Знайсці падобны кантэнт

Канал-крыніца @adsevanz · Post #2349 · 9 кра

Low pass в исполнении лучшего бомбера❤ #эксклюзив

Вынікі

Знойдзена 107 падобных паведамленняў

Пошук: #addisababa

当前筛选 #addisababa清除筛选

ለጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃ/ማርያምና ለኩባ ፕሬዝዳንት ፊደል ካስትሮ ተማሪዎች በመስቀል አደባባይ ትርዕይታቸው ባቀረቡበት ወቅት ፣ አዲስ አበባ ፤ መስከረም 1971 ዓ.ም Students performed for President Mengistu Hailemariam and Cuban President Fidel Castro at Meskel Square, Addis Abeba; in Sep 1978. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

የመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን በግንባታ ወቅት ፤ በወርሃ ሚያዝያ 1928 ዓ.ም (አዲስ አበባ) "Menbere Tsebaot" Holy Trinity Cathedral Church during construction, Addis Ababa; in May 1928. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

የዳግማዊ አፄ ምኒልክ የታላቁ ቤተመንግሥት የጥበቃ ቤቶች በዘመናቸው ፤ ፬ ኪሎ - አዲስ አበባ Guardhouses Of The Grand Palace of Emperor Menelik II, 4 Kilo - Addis Ababa; #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ከሃገረ አሜሪካ ለተላኩት የልዑካን ቡድን በታላቁ ቤተመንግስት ውስጥ በሚገኘው በግብር አዳራሽ ውስጥ የግብዣ ፕሮግራም ባደረጉላቸው ወቅት ፤ አዲስ አበባ - 1895 ዓ.ም Ethiopian Emperor Menelik II, hosted a reception for the American delegation in the "Ye Gibr Adarashe" of his palace; Addis Ababa, 1903. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

አዲስ አበባ ከተማ በዘመኗ ፤ ከእንጦጦ ተራራ የተነሳ ፎቶግራፍ ፤ በወርሃ ህዳር 1964 ዓ.ም Addis Ababa City; Photo taken from Mount Entoto; November 1971. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

የትምህርት ሚኒስቴር ህንፃ በዘመኑ ፤ ፬ ኪሎ አዲስ አበባ - በወርሃ ጥር 1961 ዓ.ም Ministry of Education Building, Arat Kilo, Addis Ababa; in January 1969. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

ካራማራ የባሕል አዳራሽ አዲስ አበባ ፤ በወርሃ ነሐሴ 1987 ዓ.ም Karamara Cultural Hall, Addis Ababa; August 1995. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

አዲስ አበባ ከተማ በዘመኗ ፤ ነዋሪዎቿ እና የገበያ ቦታ ፤ በወርሃ የካቲት 1916 ዓ.ም Addis Ababa city; its inhabitants and market place; February 1924. #TariknWedehuala#ታሪክን_ወደኋላ#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ታላቁ ቤተመንግሥት እና የታዕካ ነገሥት ባህታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ፤ 1928 ዓ.ም (አዲስ አበባ) Emperor Menelik's Palace (Ghibi) and Ta’eka negest Be’ata Le’Mariam view from the east, Addis Ababa; 1936. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ፤ በወርሃ መስከረም 1972 ዓ.ም The Holy Trinity Cathedral Church, Addis Ababa; in September 1979. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

የቸርችል ጎዳና በዘመኑ ፤ አዲስ አበባ - በወርሃ ህዳር 1969 ዓ.ም Churchill Avenue, Addis Ababa; November 1976. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም ከአሜሪካ ለአፍሪካ ቡድን ጋር በኢትዮጵያ ስለተከሰተው ረሃብ እና በሰብአዊ እርዳታ ትብብር ላይ ለመወያየት በፅህፈት ቤታቸው ጋብዘው በሚወያዩበት ወቅት ፤ 1977 ዓ.ም (አዲስ አበባ) Ethiopian President Mengistu Haile Mariam meets with the 'USA for Africa' team in his office, 1985, as part of discussions on humanitarian aid and collaboration amidst the Ethiopian famine crisi. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#addisababa youtube.com/@tariknwedehuala11

123•••89
ПапярэдняяСтаронка 1 з 9Наступная