@borkena · Post #5455 · 12/04/2025, 10:09 PM
ዝም አይነቅዝም? https://shorturl.at/k2SLd#Ethiopia#borkena
TGINSIGHT SIMILAR POSTS
Source channel @StickerEdit · Post #5721 · Apr 29
Аниме: #БлюЛок Тип: #Авы
Search: #borkena
@borkena · Post #5455 · 12/04/2025, 10:09 PM
ዝም አይነቅዝም? https://shorturl.at/k2SLd#Ethiopia#borkena
@borkena · Post #5457 · 12/04/2025, 10:10 PM
ከዘውጋዊ ፖለቲካ በላይ ያለ የመንግስት ስርዓት የመመስረት ግዴታ አለብን — ባለፈ የንትርክ ታሪክ ታስረን ኢትዮጵያን ልንታደግ አንችልም https://shorturl.at/lwvVf#Ethiopia#politics#Borkena
@borkena · Post #5454 · 12/04/2025, 10:06 PM
ከዘውጋዊ ፖለቲካ በላይ ያለ የመንግስት ስርዓት የመመስረት ግዴታ አለብን — ባለፈ የንትርክ ታሪክ ታስረን ኢትዮጵያን ልንታደግ አንችልም https://shorturl.at/lwvVf#Ethiopia#politics#Borkena
@borkena · Post #5256 · 11/13/2025, 03:44 PM
የኢትዮ-ኤርትራ ወጥረት ወደ ድርድር? | የጂንካው አደገኛ በሽታ ምንነት ታወቀ | ትራምፕ እና ራማፎዛ ተፋጠዋል ... https://youtu.be/eNnrTkZ3elE?si=8BetNN2_d6wdj29E#Ethiopia#News#Amharicnews#borkena
@borkena · Post #6093 · 03/30/2026, 04:06 PM
የወረዳ ባለስልጣናት ተገድለው ተገኙ መባላቸው ፤ ፋኖ በምርጫ እንቅስቃሴ ላይ ተሳትፈዋል ያላቸውን 4 ሚሊሻዎች ገደልኩ ማለቱ እና መንግስት በነዳጂ እትረት ምክንያት ያስተላለፈው ውሳኔ፡፡ https://youtu.be/a8XctfHFTDo#Ethiopia#News#EthiopianNews#AmharicNews#borkena
@borkena · Post #5469 · 12/06/2025, 03:58 AM
EPRP Public Meeting In Addis Ababa Cancelled Amid Apparent Gov’t Pressure. Read more. https://borkena.com/2025/12/05/eprp-public-meeting-in-addis-ababa-cancelled-amid-apparent-govt-pressure/#Ethiopia#News#EPRP#ProsperityParty#borkena
@borkena · Post #5235 · 11/11/2025, 03:59 PM
የአርሲው ጭፍጨፋ ቀጥሏል | መንግሥት ሠራተኛው አመጸ? | የጉባኤው ማስተባበያ እና ቁጣ https://youtu.be/s8exLrqKhDw?si=exmlOyVmcWbQReg2#Ethiopia#newsvideo#AmharicNews#borkena
@borkena · Post #5651 · 12/29/2025, 07:50 PM
የፈረንጆቹን የ2025 ዓመት ልንጨርስ ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩን፡፡ በዚህ ዓመት ቦርከናን በፔይፓል እና ስትራይፕ ሰብህስክራይብ ያድረጋችሁትን ፤ የአንድ ጊዜ ድጋፍ ያደረጋችሁትን እንደዚሁም ማስታወቂያ ላሰራችሁ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን፡፡ ስብስክራይብ ያላደረጋችሁትን ወይንም ያንድ ጊዜ ድጋፍ ብቻ ማድረግ ፈልታችሁ ያላደረጋችሁትን ደሞ እዚህ ገጽ ላይ https://borkena.com/subscribe-borkena/ ያሉትን አማራጮች በመጠቀም ጥረታችንን እንድታግዙ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ ቢስነስ ያላችሁ ደሞ ቢዝነሳችሁን Borkena Directory ላይ በማውጣት ድርጂታችሁን እንድታሰዋውቁ እንጋብዛለን፡፡ ቦርከና #Ethiopia#media#borkena#suppor
@borkena · Post #5470 · 12/06/2025, 03:59 AM
Court Sentences Former State Minister For Peace To Over 7 Years In Prison. Read more. https://borkena.com/2025/12/05/ethiopia-court-sentences-former-state-minister-for-peace-to-over-7-years-in-prison/#Ethiopia#news#TayeDendea#borkena#justice
@borkena · Post #5958 · 03/08/2026, 05:16 PM
አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ የነበሩትን ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በመተካት የፓርቲው መሪ ሆነው ተመረጡ፡፡ ፓርቲው በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶውን ያስተዋወቀ ሲሆን፥ በቀጣይ የሚመራበትን 50 ፖሊሲዎችንም ለአባላቱ ይፋ አድርጓል፡፡ ፖሊሲዎቹ በተለይም በሀገር መንግስት ግንባታ፣ በብሔራዊ ጥቅም፣ ልማትና ኢኮኖሚ እንዲሁም በአካታችነትና ሌሎች ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ኢዜማ በአስቸኳይ ስብሰባው እዮብ መሳፍንትን የፓርቲው መሪ እንዲሁም ንጋቱ ወልዴን ምክትል መሪ በማድረግ የመረጠ ሲሆን፥ የቀድሞውን የፓርቲው መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ምክትላቸውን በክብር ሸኝቷል። #Ethiopia#EZEMA#BirhanuNega#Ethiopiannews#news#ኢትዮጵያ#ዜና#borkena