Borkena
@borkena · Post #5651 · 12/29/2025, 07:50 PM
የፈረንጆቹን የ2025 ዓመት ልንጨርስ ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩን፡፡ በዚህ ዓመት ቦርከናን በፔይፓል እና ስትራይፕ ሰብህስክራይብ ያድረጋችሁትን ፤ የአንድ ጊዜ ድጋፍ ያደረጋችሁትን እንደዚሁም ማስታወቂያ ላሰራችሁ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን፡፡ ስብስክራይብ ያላደረጋችሁትን ወይንም ያንድ ጊዜ ድጋፍ ብቻ ማድረግ ፈልታችሁ ያላደረጋችሁትን ደሞ እዚህ ገጽ ላይ https://borkena.com/subscribe-borkena/ ያሉትን አማራጮች በመጠቀም ጥረታችንን እንድታግዙ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ ቢስነስ ያላችሁ ደሞ ቢዝነሳችሁን Borkena Directory ላይ በማውጣት ድርጂታችሁን እንድታሰዋውቁ እንጋብዛለን፡፡ ቦርከና #Ethiopia#media#borkena#suppor