Recent posts
Tag: #war · 11 posts
Posted Mar 18
Ethiopia, Iran Discuss “stability and collective security” Read more. https://borkena.com/2026/03/18/ethiopia-iran-discuss-stability-and-collective-security/#Ethiopia#News#IranNews#diplomacy#war#Iranwar
Posted Mar 6
Missiles, Markets, and the Expanding Shadow of the Iran–U.S.–Israel War.. Read more. https://borkena.com/2026/03/06/ian-storm-over-the-gulf-missiles-markets-and-the-expanding-shadow-of-the-iran-u-s-israel-war/#Iran#Israel#War#USA#market
Posted Feb 28
እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት አደረሰች። ኢራንም የአፀፋ እርምጃ መውሰድ ጀምራለች። እስራኤል ከአሜሪካ ጋር በመተባበር በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ሰፊ እና ተከታታይ የአየር ጥቃት መጀመሯን አስታውቃለች። በቴህራን ከተማ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፆች እየተሰሙ ሲሆን ጥቃቱ የኢራንን የደህንነት መዋቅር ሙሉ በሙሉ ለማፈራረስ ያለመ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን ለአልጄዚራ ገልጸዋል። እስራኤል ለሚቀጥሉት 4 ቀናት የሚቆይ ከፍተኛ የጋራ ጥቃት ለማካሄድ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን የገለጸች ሲሆን፣ ከጥቃቱ በኋላ ቴህራን የቀድሞ መልኳን አትይዝም ስትል አስጠንቅቃለች። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በግል ትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ በለቀቁት የስምንት ደቂቃ ተንቀሳቃሽ ምስል አሜሪካ ኢራን ላይ በተፈፀመው ጥቃት መሳተፏን አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንቱ ከኢራን ጋር የሚደረገው ድርድር ውጤት እንደሌለው ተናግረዋል። "ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንዲኖራት ፈጽሞ አንፈቅድም" ያሉት ትራምፕ፣ ድርድሩ ካልተሳካ የሀይል አማራጭን ሊጠቀሙ እንደሚችሉ በተደጋጋሚ ዝተዋል። በተያያዘ መረጃ ኢራን የአፀፋ እርምጃ መውሰድ ጀምራለች። ከኢራን የተወነጨፉ ሚሳዔሎች በእስራኤል ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተገልጿል። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ኢራን የሚሳዔል ጥቃት መፈፀሟን አረጋግጧል። ከአፀፋ እርምጃው በፊት አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለስልጣን፣ "ኢራን ምላሽ የማትሰጥበት ጥቃት የለም" ሲሉ ተናግረዋል። ባለስልጣኑ አክለው፣ "እርምጃችን አስከፊና አውዳሚ ነው" ሲሉ ዝተዋል። የኢራን የመከላከያ አመራሮች በከባድ መሳሪያ አጠቃቀም ላይ ምክክር እያደረጉ እንደሚገኙ ጠቁመዋል። #Ethiopia#Iran#Israel#UnitedStates#middleeast#war
Posted Feb 21
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ለሰላማዊ አማራጮች ቅድሚያ እንዲሰጥ ጠየቁ። የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አሁን ላይ በኢትዮጵያ ስለሚስተዋለው የጦርነት ድባብ አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት አስከፊ መዘዝ እንደሚያስከትል ገልፀዋል። ዶክተር ቴዎድሮስ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ "ጦርነት ትርፉ ሞት፣ ንብረት ማውደም፣ መፈናቀል እና ስር የሰደደ ረሃብ ብቻ ነው" ሲሉ አብራርተዋል። ዳይሬክተሩ "እውነተኛ ጀግኖች ሰላምን ይመርጣሉ" በማለት ጦርነት ለትውልድ ከጥፋት ውጭ የሚያተርፈው ነገር እንደሌለ አስረድተዋል። ዶክተር ቴዎድሮስ "ለሰላም ዕድል እንስጥ!" በማለት ለተጋረጠው ግጭት የፖለቲካ መፍትሄ እንዲፈለግለት ጠይቀዋል። የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ይህን አስተያየት የሰጡት የፌደራል መንግስት መከላከያ ሰራዊት ወደ ትግራይ እንድገባ ውሳኔ አሳልፏል መባሉን ተከትሎ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ከኤርትራ መንግስት ጋር እና ከህወሓት አመራሮች ጋር የገባው ውዝግብ ወደጦርነት ሊያመራ እንደሚችል ተጠቁሟል። በአለማቀፍ ደረጃ በመከሰቱ ግጭቶች ዙሪያ ምርምር የሚያደርገው ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ (ICG) በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የጦርነት አፋፍ ላይ እንደሚገኙ ገልጿል። ሪፖርቱ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ እና በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ለጦርነቱ ምክንያት መሆናቸውን አስቀምጧል። #Ethiopia#Tigray#Eritrea#TewedrosAdhanom#News#Politics#War
Posted Dec 31
Getachew Reda Reveals Unheard Details about the war, Eritrea. Watch interview https://borkena.com/2025/12/31/ethiopia-getachew-reda-reveals-unheard-details-about-the-war-eritrea/#Ethiopia#Erirea#Tigray#news#war
Posted Dec 27
The Demise of Enigmatic Sudan. Read more. https://borkena.com/2025/12/27/sudan-the-demise-of-enigmatic-sudan/#Sudan#conflict#war#Africa@dawit_giorgis
Posted Dec 6
A ‘Landmark’ Built on Sand: How the African Union Helped Legitimize a Lie in Ethiopia. Read more. https://borkena.com/2025/12/06/a-landmark-built-on-sand-how-the-african-union-helped-legitimize-a-lie-in-ethiopia/#Ethiopia#AfricanUnion#Amhara#war
Posted Nov 23
Brothers at War in Multiple Fronts: Who is Set to Triumph in the End? Read more. https://borkena.com/2025/11/23/ethiopia-brothers-at-war-in-multiple-fronts-who-is-set-to-triumph-in-the-end/#Ethiopia#War#politics#security
Posted Nov 14
የኢትዮጵያ መንግሥት ኤርትራን አስጠነቀቀ|የአርሲውን ግድያ ዓለም አቀፍ ውግዘት|IMF መንግሥትን አሳሰበ|Ethiop... https://youtu.be/rnYamPaBMCA?si=SYirLb8MwWsvFcpz#Ethiopia#Eritrea#News#conflict#War
Posted Nov 13
Ethiopia Needs Honest Dialogue and Healing, Not More War. Read more. https://borkena.com/2025/11/13/ethiopia-needs-honest-dialogue-and-healing-not-more-war/#Ethiopia#Politics#Peace#War
Posted Nov 6
Afar Regional State Confirms TPLF Forces Started War, Controlled Six Villages. Read more. https://borkena.com/2025/11/06/ethiopia-afar-regional-state-confirms-tplf-forces-started-war-controlled-six-villages/#Ethiopia#War#Afar#TPLF