TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Atgal į kanalus
Elyas tube avatar

TGINSIGHT CHAT

Elyas tube

@ethiotech20

Video and films

Prenumeratoriai149Dabartiniai prenumeratoriai
Sekami įrašai133Indeksuotų įrašų skaičius
Nesenų pasiekiamumas189Nesenų peržiūrų suma
Naujausi įrašai

Naujausi įrašai

Žyma: #tech_tip · 2 įrašų

当前筛选 #tech_tip清除筛选

#tech_tip አንዳንድ ማውዞች ይህንን button አስተውለነው ሊሆን ይችላል። ይህ button ስሙ DPI ወይም Dot per Inch ይሰኛል። አገልግሎቱም የማውዙን ፍጥነት ለመጨመር እና ለመቀነስ ነው። ይህ button በተነካ ቁጥር የmouse ፍጥነት እንዲቀይር ለማድረግ ያገለግላል።

122 views

Hashtags

#tech_tip የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts (part 2) 1 Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት። 2 Win + Ctrl + D= አዲስ virtual desktop ለመፍጠር። 3 Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር። 4 Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት። 4 Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት። 5 Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። ሞክሯቸው! 6 Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።

67 views

Hashtags