TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Mathshub: интенсив по математике и Python (aug '22)

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonmathaug22 · Post #7 · 18 авг.

Добрый день, дорогой студент интенсива! 🎲 Это дружеское напоминание о втором занятии с Анной Чувилиной “Решение задач по программированию на блок-схемах” сегодня 18 августа в 19:00 (мск). ❗️ ВНИМАНИЕ ССЫЛКА: встреча пройдет по ссылке на трансляцию Ждем в 19:00 (мск)! 📝По просьбе преподавателя Анны просим подготовить к занятию бумагу с ручкой или редактор на ноутбуке. Не забудьте подписаться на: — Наш Youtube-канал — Канал в Discord#python-и-математика-интенсив, там будут обсуждения и объявления Если есть вопросы, писать в Discord/Telegram или на [email protected]

Hashtags

Резултати

Пронајдени 1 слични објави

Пребарај: #foodreserve

当前筛选 #foodreserve清除筛选

ሩስያ በብሪክስ ሀገራት መካከል የጋራ የመጠባበቂያ ምግብ ክምችት ዘዴ እንዲመሠረት ሐሳብ አቀረበች *********************** በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታየ የመጣውን የምግብ ዋስትና ስጋት ለመቀነስ እና የገበያ መረጋጋትን ለመፍጠር ሩስያ በብሪክስ ሀገራት እና በቀጣናዊ አጋሮች በጋራ የሚመራ የመጠባበቂያ ምግብ ክምችት ዘዴ እንዲመሰረት የሚያስችል ሐሳብ አቀረበች። የሩስያ የደህንነት ምክር ቤት ከፍተኛ ባለስልጣን እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተስተዋለ ያለው የነዳጅ እና የማዳበሪያ ምርት አቅርቦት መስተጓጎል በግብርናው ዘርፍ ላይ እያሳደረው ያለውን ጫና ለመቋቋም በአጋር ሀገራት መካከል ጠንካራ ቅንጅት መፍጠርን አስፈላጊ አድርጎታል። በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ ያገረሸው ግጭት የማዳበሪያ ንግድ ዋነኛ መስመር የሆነው የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ እንዲዘጋ በማድረጉ፣ ለሰብል ምርታማነት ወሳኝ በሆነው የማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳረፉ ተመልክቷል። ሩስያ ይህን ስጋት በዘላቂነት ለመቀነስ የጋራ የመጠባበቂያ ምግብ ክምችት ዘዴ እንዲኖር ሐሳብ ያቀረበች ሲሆን፣ በተጨማሪም እ.አ.አ እስከ 2030 ድረስ የግብርና ምርት ወጪ ንግዷን በ50 በመቶ በማሳደግ በዓለም አቀፍ የምግብ አቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ ተምትጫወተውን ቁልፍ ሚና ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሠራች መሆኑን አስታውቃለች። በሰለሞን ገዳ #Russia#BRICS#FoodReserve#FoodSecurity#EBC