TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #120 · 17 јул.

Опубликовал для вас один из своих учебных проектов моего курса про PySide2 — LaunchPanel. Это панель, которая выезжает сверху экрана когда к ней подводишь курсор. Содержит кнопки для запуска любых команд. 🔸 можно добавить любые команды 🔸 одна кнопка может содержать много вариантов одной команды. Доступ к ним через контекстное меню 🔸 панель настраивается через файлы конфига Но самое главное в этом проекте то, что почти каждая строка задокументирована!😱 Что используется в проекте? 🔸 стилизация виджетов через StyleSheet 🔸 настройка отображения окна как панели без рамок, заголовка и всего остального 🔸 использование файлов конфига 🔸 HTML текст в виджетах 🔸 анимация свойств виджета (позиция и прозрачность) 🔸 реакция виджета на курсор 🔸 запуск подпроцессов 🌎 Исходники забираем здесь Смотрите, изучайте, пользуйтесь 😉 #qt#source

Hashtags

Резултати

Пронајдени 3 слични објави

Пребарај: #africaunited

当前筛选 #africaunited清除筛选

ከአየር መንገድ በላይ የአፍሪካውያን የከፍታ ምልክት ***************** የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰማዩን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያንን ሥነ-ልቦና እንዴት ቀየረው? ከኔልሰን ማንዴላ የነፃነት ጉዞ እስከ ኮቪድ-19 ክፉ ቀን፤ አየር መንገዱ ለአህጉሪቱ "የሕይወት መስመር" የሆነበትን አስደናቂ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በመጣጥፉ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ • የፓን-አፍሪካዊነት ሕያው ምሰሶነቱ • የቴክኖሎጂ የበላይነቱ (Dreamliner & Airbus A350) • ግዙፉ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያና የ2040 ራዕይ • "ኢትዮጵያዊ በስም፣ አፍሪካዊ በተግባር" የመሆኑ ምስጢር ሙሉውን መጣጥፍ በድረ-ገጻችን ያንብቡ፦ https://www.ebc.et/Home/NewsDetails?NewsId=4241 #EthiopianAirlines#AfricaUnited#PanAfricanism#AviationExcellence#InvestInEthiopia

ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ሴት አብራሪዎች የተመራው የበረራ ቡድን በናሚቢያ ፕሬዚዳንት ደማቅ አቀባበል ተደረገለት *************** ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ሴት አብራሪዎች የተመራው የበረራ ቡድን በናሚቢያ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ (ዶ/ር) ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በማስመልከት በኢትዮጵያ የአየር መንገድ ሙሉ በሙሉ በሴት አብራሪዎች የተመራው የበረራ ቡድን ፣ በናሚቢያ መሬት ላይ ሲያርፍ እጅግ ደማቅና ታሪካዊ አቀባበል ተደርጎለታል። ይህ የሴቶችን አቅም ለዓለም ያስመሰከረ ጉዞ፣ በናሚቢያ ፕሬዚዳንት ልዩ አቀባበል እንደተደረገለት የአየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል። #WomenInAviation#EthiopianAirlines#Namibia#WomenEmpowerment#AfricaUnited#EthiopianBroadcastingCorporation

"ይህ 2026 እንጂ 1946 አይደለም፤ አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት ይገባል" - አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ******************* የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ አፍሪካ በተመድ ውስጥ በሁሉም እንቅስቃሴዎች ቀዳሚ ተሳታፊ እንደምትሆን ገለጹ። ዋና ጸሐፊው በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ "እስከ ሥልጣን ዘመኔ መጨረሻ ድረስ አፍሪካ በተመድ ውስጥ ያላት ሚና ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንዲሰለፍና በሁለቱ ተቋማት መካከል ያለው አጋርነት ከምንጊዜውም በላይ እንዲጠነክር ለመስራት ቃል እገባለሁ" ብለዋል። የአፍሪካ ኅብረት የቅኝ ግዛት ትግሎችን በጋራ ከመምራት ጀምሮ "ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ" በሚል መርህ እስከ ዛሬ የዘለቀ ተቋም መሆኑን ዋና ጸሐፊው አውስተዋል። ይሁን እንጂ በሱዳን፣ በዲሞክራቲክ ኮንጎ እና በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት የሚታየውን አለመረጋጋት ለመፍታት ኅብረቱ በትኩረት እንዲሰራ አሳስበዋል። የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም ሀገራት የታዳሽ ኃይል አማራጮችን እንዲጠቀሙ ኅብረቱ ማበረታታት እንዳለበትም ጠቁመዋል፡፡ "ይህ 2026 እንጂ 1946 አይደለም፤ በመሆኑም አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት ይገባል" ሲሉም አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ንግግራቸውን አጠቃለዋል። በሀብተሚካኤል ክፍሉ #EthiopianBroadcastingCorporation#AUSummit39#AntonioGuterres#AfricanUnion#UN#GlobalPeace#AfricaUnited