TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #289 · 12月16日

#mai 二则

Hashtags

Results

找到 8 条相似帖子

搜索 #negotiation

当前筛选 #negotiation清除筛选
Crypto M - Crypto News

@CryptoM · Post #64941 · 2026/04/10 11:25

🚀 Iran's Ten-Point Plan Gains Consensus as Negotiation Framework On April 10, Iran's Deputy Foreign Minister Ravanchi announced during a meeting with foreign diplomats and international organization representatives in Iran that a consensus has been reached to use Iran's ten-point plan as the basis for negotiations. According to BlockBeats, Ravanchi emphasized Iran's openness to diplomacy and dialogue but firmly rejected any discussions based on false information intended to deceive or pave the way for renewed military aggression against Iran. #Iran#Diplomacy#Negotiation#InternationalRelations#ForeignPolicy

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53376 · 2026/04/12 07:24

አሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነታቸውን እንዲያከብሩ ፓኪስታን ጠየቀች ******************** በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ውጥረት ለማርገብ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በፓኪስታን አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሰላም ንግግር ለጊዜው ያለስምምነት መጠናቀቁ ይታወቃል። የፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሻቅ ዳር፤ ሁለቱም ወገኖች የገቡትን የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያከብሩ እና ለቀጣይ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ዝግጁ እንዲሆኑ አሳስበዋል። ፓኪስታን ለ24 ሰዓታት በዘለቀው በዚህ ከፍተኛ ድርድር ላይ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ሰይድ አሲም ሙኒርን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮቿን በማሳተፍ የሽምግልና ሚናዋን ተወጥታለች። የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ንግግሩ ያለምንም ስምምነት መጠናቀቁን ገልጸው ከኢስላማባድ ወደ ዋሽንግተን ተመልሰዋል። በኢስላማባድ በተካሄደው በዚህ ንግግር የአሜሪካው ልዑክ በጄዲ ቫንስ፣ የኢራኑ ደግሞ በፓርላማ አፈ-ጉባኤው ባገር ጋሊባፍ ተመርቷል። ፓኪስታን በቀጣይም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ልዩነት በውይይት ለመፍታት የምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል አስታውቃለች። #MiddleEast#Diplomacy#Pakistan#USA#Iran#negotiation#EBC

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53765 · 2026/04/19 19:25

በ2ኛ ዙር ድርድር ለመሳተፍም ሆነ ልዑክ ወደ ፓኪስታን ለመላክ ያሳለፍኩት ውሳኔ የለም - ኢራን **************** በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት አገርሽቷል። የኢራን መንግሥታዊ የዜና ወኪል (IRNA) እንደዘገበው፣ ኢራን “ከአሜሪካ ጋር ለሁለተኛ ዙር ድርድር ለመቀመጥ ያደረግኩት ምንም ዓይነት ስምምነት የለም” ስትል ማስተባበያ ሰጥታለች። የኢራኑ ተስኒም (Tasnim) የዜና ወኪል እንደዘገበው፣ ኢራን የድርድር ልዑክ ወደ ፓኪስታን ለመላክ ያሳለፈችው ምንም ዓይነት ውሳኔ የለም። የኢራን ተደራዳሪ ቡድን በግልጽ እንዳሳወቀው፦ አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችው "የባሕር ላይ እገዳ" እስካልተነሳ ድረስ ኢራን ወደ ድርድር ጠረጴዛ አትመጣም፤ ምንም ዓይነት ንግግርም አይኖርም። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድርድሩ የሚሳተፍ የአሜሪካ ልዑክ ወደ ፓኪስታን እየላኩ መሆኑን እና ቡድኑም ሰኞ ምሽት እዚያ እንደሚደርስ ገልጸው ነበር። ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች ያሉት ትራምፕ፣ "ፍትሐዊ እና ምክንያታዊ የድርድር ሀሳብ አቅርበናል፤ በውድም ይሁን በግድ ስምምነቱ ይከናወናል” ሲሉ ገልጸዋል። ኢራን የድርድር ሀሳቡን እንደምትቀበለው ተስፋ አደርጋለሁ ያሉት ፕሬዚዳንቱ፤ ይህ ካልሆነ ግን ሀገራቸው ወደማያዳግም የኃይል እርምጃ እንደምትገባ ዝተዋል። በሀብተሚካኤል ክፍሉ #MiddleEast#Iran#US#Islamabad#talks#negotiation

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53548 · 2026/04/15 08:55

"ኢራን የኑክሌር ጦር መሣሪያ ፍላጎቷን ከተወች፣ በኢኮኖሚ እንድትበለጽግ እናደርጋለን" - አሜሪካ ***************** በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት ባለበት ሁኔታ፣ የምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ አዲስ መግለጫ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕም የሰላም ንግግሩ በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ውስጥ ሊቀጥል እንደሚችል ፍንጭ ሰጥተዋል። በፓኪስታን የተደረገው የመጀመሪያ ዙር ንግግር ያለምንም ስምምነት ቢጠናቀቅም፣ ቫንስ አሁን ስላለው ሂደት "ጥሩ ስሜት ይሰማኛል" ብለዋል። በሀገራቱ መካከል ያለው ጥልቅ አለመተማመን በአንድ ጀንበር እንደማይፈታም አክለዋል። ትራምፕ የሚፈልጉት ተራ ስምምነት ሳይሆን ለውጥ የሚያመጣ ትልቅ ስምምነት ስለመሆኑ ቫንስ ገልጸዋል። ትራምፕ፣ "ኢራን የኑክሌር ጦር መሣሪያ የማምረት ሐሳቧን ከተወች፣ ኢራን እንድትበለጽግና የዓለም ኢኮኖሚ አካል እንድትሆን እናደርጋለን" ብለዋል። ለአሜሪካ የ"ብልጽግና" ግብዣ ኢራን የምትሰጠው ምላሽ በጉጉት እየተጠበቀ ነው። በሌላ በኩል ካናዳ፣ እንግሊዝ፣ አውስትራሊያ እና ሌሎች 7 ሀገራት በሊባኖስ ያለው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም በጋራ መግለጫ ጠይቀዋል። ከሦስቱ ሀገራት በተጨማሪ መግለጫውን ብራዚል፣ ኮሎምቢያ ኢንዶኔዥያ፣ ጃፓን፣ ዮርዳኖስ፣ ሴራሊዮን እና ስዊዘርላንድ ፈርመውታል። ሀገራቱ በሊባኖስ እየተባባሰ ባለው የሰብዓዊ ቀውስ እና የተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር ከፍተኛ ስጋት እንዳላቸው ገልጸዋል። በተለይም ባለፈው መጋቢት ወር ሦስት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪዎች መገደላቸውን አውግዘዋል። #MiddleEast#Iran#USA#negotiation#Trump#Vance#Lebanon

Crypto M - Crypto News

@CryptoM · Post #64993 · 2026/04/10 13:11

🚀 Dollar Faces Pressure Amid US-Iran Negotiation Reports The dollar-and-oil buying trade is experiencing challenges as reports of negotiations between the United States and Iran surface. According to NS3.AI, the US Dollar Spot Index has decreased by approximately 1.4% this week, marking its largest weekly drop since January. This decline is attributed to shifts in foreign exchange trading, influenced by headlines surrounding the negotiations and a fragile ceasefire. #Dollar#US#Iran#Negotiation#Forex#Oil#Ceasefire#CurrencyMarket

Crypto M - Crypto News

@CryptoM · Post #64493 · 2026/04/09 03:14

🚀 Trump Denounces Reports on Iran Negotiation Plan as False U.S. President Donald Trump has criticized reports from The New York Times and CNN regarding a ten-point plan on Iran negotiations. According to Odaily, Trump labeled these reports as entirely fabricated and aimed at discrediting those involved in the peace process. He dismissed the points as fraudulent schemes and called the media outlets 'evil losers.' Trump concluded his statement with a call to 'Make America Great Again.' #Trump#Iran#Negotiation#USPolitics#Media#FakeNews#PeaceProcess#MAGA

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #54093 · 2026/04/28 09:15

ኢራን የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን የድርድር ጥያቄ እያጤነች ነው፦ አባስ አራቅቺ *************** የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራቅቺ ቴህራን የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን የድርድር ጥያቄ እያጤነች መሆኑን አስታውቀዋል። ኢራን ከአሜሪካ ጋር ፍትሃዊ ለሆነ ድርድር ዝግጁ መሆኗን ብትገልጽም የሀገሪቱ የኑክሌር ፕሮግራም ለድርድር የማይቀርብ መሆኑን አፅንዖት ሰጥተዋል ሲል ሮይተርስ ዘግቧል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በበኩላቸው ወደ ቀጠናው ተጨማሪ መርከቦችን እንደሚልኩ የተናገሩ ሲሆን "አብርሃም ሊንከን" የተሰኘችውን ግዙፍ የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከብን ጨምሮ ሌሎች የጦር መርከቦች ወደ ኢራን አቅጣጫ እየተንቀሳቀሱ መሆኑንና አስፈላጊ ከሆነ ሃይል ለመጠቀም ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም፤ ኢራን መደራደር ከፈለገች በስልክ መገናኘት እንደምትችል ጠቁመዋል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ ግብር ከመነሻው ለማክሰም የያዙት ጽኑ አቋም፣ በመካከለኛው ምስራቅ ለሁለት ወራት የዘለቀውን ጦርነት ወደ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲና የኢኮኖሚ ቀውስ ቀይሮታል። ቴህራን መጀመሪያ ሆርሙዝ ይከፈት እገዳው ይነሳ የሚል የሰላም እቅድ ብታቀርብም፣ የትራምፕ አስተዳደር ግን ወታደራዊ የበላይነትን በመጠቀም ኢራን በኒውክሌር ጉዳይ እንድትበረከክ ግፊት እያደረግ ነው። በሀና ምንዳሁን #EthiopianBroadcastingCorporation#ኢራን#አሜሪካ#ትራምፕ #Iran#USA#Trump#Negotiation#WorldNews#EthiopianBroadcastingCorporation

Crypto M - Crypto News

@CryptoM · Post #65050 · 2026/04/10 16:34

🚀 Trump Criticizes Iran's Media Tactics on Truth Social U.S. President Donald Trump expressed his views on Iran's media strategies on April 11 via Truth Social. According to BlockBeats, Trump stated that Iranians are more adept at handling fake news media and public relations than engaging in warfare. He remarked that Iran seems unaware of its lack of leverage, aside from short-term 'extortion' through international waterways. Trump concluded that Iran's current existence is solely for negotiation purposes. #Trump#Iran#MediaTactics#FakeNews#PublicRelations#Negotiation#TruthSocial#Extortion#InternationalWaterways