TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #310 · 2月13日

by iPhone13 Pro #摄影

Hashtags

Results

找到 11 条相似帖子

搜索 #athletics

当前筛选 #athletics清除筛选

🦖🟢 Los Athletics han extendido una oferta al actual Novato del Año de la Liga Americana, Nick Kurtz, para un contrato a largo plazo, informa Joel Sherman. "No hay noticias" sobre la posibilidad de que se llegue a un acuerdo, escribió Sherman en X. Kurtz ha dicho que está "abierto e interesado" en la posibilidad, informó Tyler Kepner de The Athletic. Un movimiento así sería enorme ya que los A's ya han asegurado a Brent Rooker, Lawrence Butler, Tyler Soderstrom y Jacob Wilson con extensiones a largo plazo que compraron múltiples años elegibles para arbitraje de cada jugador. La propiedad ha mostrado interés en financiar la plantilla para el éxito desde que John Fisher sacó al equipo de Oakland con planes de trasladarse a Las Vegas, y actualmente se encuentran en medio de una estancia prevista de 3 años en West Sacramento. Kurtz bateó .290 con 36 jonrones, 86 carreras impulsadas y un OPS de 1.002 el año pasado. Fue clasificado por MLB Network como el 23º mejor jugador de béisbol en la actualidad. #️⃣#Athletics#Kurtz 🗞 | t.me/MLB_Daily

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53744 · 2026/04/19 16:00

የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ እና የአዲስ አበባን ድንቅ ውበት መገንዘብ ችለናል - የዓለም ኮከብ አትሌቶች *************** በትናንቱ የአዲስ አበባ ግራን ፕሪ ውድድር 2026 ተሳታፊ የነበሩ የዓለማችን ስመ ጥር የትራክ ኮኮቦች የአዲስ ስፖርት ፓርክ፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እና የመዲናዋን የወንዝ ዳርቻ ልማት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። አትሌቶቹ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ እና የአዲስ አበባን ድንቅ ውበት መገንዘብ መቻላቸውን ተናግረዋል። የአዲስ አበባ የከተማ ልማትና በሂደቱም ለስፖርቱ ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት ለሌሎች ሀገራት ልምድና ተሞክሮ የሚቀመርበት ስለመሆኑም ገልጸዋል። በዓለም አደባባይ ሰንደቅ ዓላማዋን ከፍ ያደረጉ ብርቅዬ አትሌቶች መገኛዋ ኢትዮጵያ አሁን ላይ አዳዲስ ታሪኮችን ከመፃፍ በተጓዳኝ ገናና ታሪኳንም በመዘከር ላይ ትገኛለች። ዋና ከተማ አዲስ አበባ የስፖርት ቱሪዝም ማዕከል ለመሆን ባከናወነችው ሥራ እና ባስመገበችው ድል የአዲስ አበባ ግራን ፕሪ ውድድርን ማስተናገድ ችላለች። #Ethiopia#AddisAbaba#sports#athletics#EBC

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53754 · 2026/04/19 16:55

አዲስ አበባ የግራን ፕሪ ውድድርን ማስተናገዷ የዓለም አቀፍ ሁነቶች የስበት ማዕከል እየሆነች መምጣቷን በተግባር ያሳየ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ********************** በከተማችን አዲስ አበባ የገነባናቸው ዘመናዊ የስፖርት መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ዘርፍ ያላትን ታላቅ ዝና ለማስቀጠል የሚያግዙ ናቸው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ዘመናዊ የስፖርት መሠረተ ልማቶቹ ለመዲናችን ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ኩነቶችን የማስተናገድ ብቃት ያጎናጸፏት ናቸው ብለዋል ከንቲባዋ በመልዕክታቸው። አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ምቹ ከመሆን ባለፈ የግራን ፕሪ ውድድር 2026ን ማስተናገዷ የዓለም አቀፍ ሁነቶች የስበት ማዕከል እየሆነች መምጣቷን በተግባር ያሳየ እውነታ ነው ብለዋል። በመዲናዋ የሚከናወኑ መሰል ውድድሮች ተተኪ አትሌቶችን ከማነቃቃታቸውም በላይ ለስፖርት ቱሪዝም ዕድገት እና ለሀገራዊ አንድነት መጠናከር ትልቅ ፋይዳ አላቸው ነው ያሉት። የአዲስ አበባ ግራን ፕሪ ውድድር ተሳታፊ ኮከብ አትሌቶች እና እንግዶች በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ ስለ ሀገራችን ታሪክ እና ውበት ይበልጥ እንደሚገነዘቡ ተስፋ አለኝም ብለዋል። #Ethiopia#AddisAbaba#sports#athletics#tourism#EBC

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #54065 · 2026/04/27 10:48

“ወጣት አትሌቶቻችን የታላላቅ አትሌቶቻችንን ፈለግ ተከትለው ለድል ሲበቁ በማየቴ ደስተኛ ነኝ” - ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ *********************** ወጣት እና አስደናቂ ስሉ የገለጿቸው የሀገራችን አትሌቶች የአንጋፋ እና ታላላቅ አትሌቶቻችንን ፈለግ ተከትለው ለድል ሲበቁ መመልከታቸው ታላቅ የደስታ ስሜት እንደፈጠረባቸው ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ በለንደን ማራቶን ድንቅ ገድል ለፈጸሙት አትሌት ትዕግሥት አሰፋ እና አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ያላቸውን አድናቆት ገልጸው፣ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ መልዕክታቸውን ሲቋጩም፣ "የአትሌቶቻችን ድል ይቀጥላል!" ብለዋል። በለንደን ማራቶን አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የራሷን የሴቶች ብቻ የዓለም ማራቶን ሪከርድ በ2፡15፡41 በሆነ ሰዓት በድጋሚ ማሻሻሏ እና ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ የለንደን ማራቶን አሸናፊ መሆኗ እጅግ አስደናቂ ነው። በተመሳሳይ በወንዶች ዘንድ ዮሚፍ ቀጄልቻ በማራቶን የመጀመሪያ ተሳትፎው ማራቶንን ከሁለት ሰዓት በታች በ1፡59፡41 በመግባት ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀበት ውጤት ታሪካዊ ነው። በዚህም ዮሚፍ እና የውድድሩ አሸናፊ የሆነው ኬንያዊው ሰባስቲያን ሳዌ (1፡59፡30) በማንኛውም ይፋዊ ውድድር ማራቶንን ከሁለት ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያዎቹ አትሌቶች በመሆን ስማቸውን በዓለም አትሌቲክስ ታሪክ መዝግበዋል። #EBC#londonmarathon#athletics#sport#marathon

Online Education

@OnlineEducation10 · Post #118 · 2021/03/18 05:53

World Athletics launches MOWA, a virtual 3D sports museum - #Sports#World#Athletics#3D#Museum - https://runningmagazine.ca/the-scene/world-athletics-launches-mowa-a-virtual-3d-sports-museum/👌 Join @OnlineEducation10

Семеновский vs. Semenovskiy

@igor_semenovskiy · Post #1949 · 2024/05/02 07:23

За сутки до конца апреля непринужденно забежали с командой #runandbite дистанцию 10-го юбилейного Московского полумарафона. Это было здорово, продолжаем набор формы! #спорт#здоровье#развитие#триатлон#плавание#велоспорт#бег#атлетика#марафон#московскиймарафон #Москва#любовь #runandbite#runandbiteteam#sport#health#development#athletics#running#marathon#triathlon#swimming#cycling#running#Moscow#support#love