TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #310 · 2月13日

by iPhone13 Pro #摄影

Hashtags

Results

找到 2 条相似帖子

搜索 #investinethiopia

当前筛选 #investinethiopia清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51638 · 2026/02/13 14:46

ከአየር መንገድ በላይ የአፍሪካውያን የከፍታ ምልክት ***************** የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰማዩን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያንን ሥነ-ልቦና እንዴት ቀየረው? ከኔልሰን ማንዴላ የነፃነት ጉዞ እስከ ኮቪድ-19 ክፉ ቀን፤ አየር መንገዱ ለአህጉሪቱ "የሕይወት መስመር" የሆነበትን አስደናቂ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በመጣጥፉ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ • የፓን-አፍሪካዊነት ሕያው ምሰሶነቱ • የቴክኖሎጂ የበላይነቱ (Dreamliner & Airbus A350) • ግዙፉ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያና የ2040 ራዕይ • "ኢትዮጵያዊ በስም፣ አፍሪካዊ በተግባር" የመሆኑ ምስጢር ሙሉውን መጣጥፍ በድረ-ገጻችን ያንብቡ፦ https://www.ebc.et/Home/NewsDetails?NewsId=4241 #EthiopianAirlines#AfricaUnited#PanAfricanism#AviationExcellence#InvestInEthiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #54139 · 2026/04/30 13:13

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በመሠማራት "የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች" እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ ************** የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ወደ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በመግባት በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች የተመቻቸው ልዩ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም ከተማ ጥሪ አቀረቡ። በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ወደ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ቢገቡ ለሀገርም ሆነ ለራሳቸው የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉም ኃላፊው ጠቁመዋል። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም ከተማና የኮርፖሬሽኑ የሕግ መምሪያ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አዱኛ ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ሥራዎችንና የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ማኑፋክቸሪንግን፣ ቴክኖሎጂን፣ ሎጅስቲክስንና የነፃ ንግድ ቀጠናን በአንድ ላይ አቀናጅተው የያዙ መሆናቸውም በውይይቱ ተመላክቷል። የልዩ ኢኮኖሚ ዞንነት መስፈርቱን የሚያሟሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞንነት እንዲቀየሩ እየተደረገ ሲሆን፣ እስካሁንም 12ቱ ፓርኮች .....https://web.facebook.com/share/p/1DyCgYJedA/ #EthiopiaSEZ#IPDC#EconomicReform#Industrialization#InvestInEthiopia#ManufacturingAfrica