TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ወደ ቻናሎች ዝርዝር ተመለስ
JIFAR CAREER avatar

TGINSIGHT CHAT

JIFAR CAREER

@JIFAR1

Career

✍️ W𝐞 𝐚𝐫𝐞 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐟𝐚𝐦𝐢𝐥𝐲--Y𝐨𝐮𝐫 𝐟𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐜𝐡𝐨𝐢𝐜𝐞! 🔔 +251 953-48-43-98 @Jifarsupport

ደምበኞች641የአሁን ደምበኞች
የተከታተሉ ልጥፎች356የተዘረዘሩ ልጥፎች ቁጥር
የቅርብ ጊዜ ደረሻ271የቅርብ ጊዜ ዕይታዎች ድምር
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

መለያ: #cbe · 1 ልጥፎች

当前筛选 #cbe清除筛选

ታትሟል ጃን 28

ጥንቃቄ #CBE አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️ ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል! ደንበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል። ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል። ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል። መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል። ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል። ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

271 views

Hashtags