TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ወደ ቻናሎች ዝርዝር ተመለስ
Hulumarket - Buy & Sell Easily avatar

TGINSIGHT CHAT

Hulumarket - Buy & Sell Easily

@hulugramupdate

Software & Applications

🛒የትኛውንም ዓይነት ግብየት መፈፀም የሚችሉበት ትልቅ የመገበያያ መድረክ! መተግበርያችንን 👉https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hulumarket&hl=en ያውርዱ ካሉበት ሆነው ይግዙ ይሽጡ!

ደምበኞች19.1万የአሁን ደምበኞች
የተከታተሉ ልጥፎች173የተዘረዘሩ ልጥፎች ቁጥር
የቅርብ ጊዜ ደረሻ421,000የቅርብ ጊዜ ዕይታዎች ድምር
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

ገጽ 2 ከ 15 · 173 ልጥፎች

ታትሟል ፌብ 26

🛍 ከቤትዎ ሳይወጡ ሁሉንም በአንድ የሚገበያዩበት የገበያ ማእከል እየፈለጉ ነው ⁉️ ✨ እንግዲያውስ ሁሉማርኬት ኣለሎት,የሁሉማርኬት ገበያ ከቤትዎ ሆንዎል🟢 💤 ያሾትን መሸጥ እና መሸመት የሚችሉበት ድረ-ገፅ ሲሆን ሁሉማርኬት ላይ ፈልገው እሚያጡት የለም❗️ 💻 በሁሉ ማርኬት ካሉበት ሁነው ይገበያዩ 🎉 📲 PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ 🌐 ወይም hulumarket.com.et ን ይጎብኙ 🚀#Hulumarket#OnlineSelling#ይሸጡ_በቀላሉ

17,800 views

ታትሟል ፌብ 24

🔈የሁሉማርኬት ነጋዴዎች እቃ ሲሸጡ የሚሰሩ የተለመዱ ስህተቶች!🟢 > እቃዎት ፈጥኖ እና በቀላሉ እንዲሸጥ ከእነዚህ ስህተቶች ይጠንቀቁ👇 📸 መሸጥ የሚፈልጉት እቃ Image ሲያስገቡ ትክክለኛውን ወይም Quality ይለው Image ኣለማስገባት። ✍️ መሸጥ የሚፈልጉትን እቃ በቂ መረጃ ኣለማስገባት። 💰 መሸጥ የሚፈልጉትን እቃ ትክክለኛ ዋጋ ኣለማስገባት። 📞 ገዢ ስልክ ሲደውል ወይም መልዕክት ሲልክ ተሎ ኣለመመለስ። 📂 መሸጥ የሚፈልጉት እቃ በ Catagory ለይቶ ኣለማስቀመጥ። 🔄 የተሸጠ እቃ price update ኣለማረግ። 🔔 እነዚህ ነገሮች በትክክል ካልተደረጉ ገዢዎች እቃውን በግልፅ ሁኔታ ለመረዳት ይቸገራሉ፣ ትክክለኛውን ውሳኔ ለመስጠት አይችሉም። እንዲሁም በእቃው ጥራት፣ በዋጋው እና በነጋዴው ላይ ያለ እምነት ይቀንሳል ይህም የሽያጭ እድልዎን ሊያሳንስ ይችላል። ግልፅ መረጃ ጥራት ያለው ምስል እና ፈጣን ምላሽ መስጠት የገዢዎችን እምነት ያጠናክራል እናም ሽያጭዎን ያሳድጋል።🔼 ✨ እርሶም ይህን ስህተት መስራት የለባቸውም ወይም ይህንን ጨምረው Post ቢያረጉ የሚሉት ካለ Comment ላይ ያሳውቁን።💬 📱PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ ወይም 🌐hulumarket.com.et ን ይጎብኙ #Hulumarket#OnlineSelling#በቀላሉ_ይሽጡ

17,600 views

ታትሟል ፌብ 20

💥 በ ሁሉ ማርኬት የሚፈልጉትን ይገበያዩ ❗️✨ 🔼 የ ሁሉ ማርኬት ቤተሰብ እንደመሆኖ መጨመር አለበት ሚሉትን ፊቸሮች ከታች ባለው አስተያየት ማስከመጫ ( Comment ) ላይ ያሳዉቁን 💡 📱PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ ወይም 🌐hulumarket.com.et ን ይጎብኙ #Hulumarket#onlineshopping

16,200 views

ታትሟል ፌብ 16

⚠️ ከሁሉ ማርኬት እቃ ስናዝ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች 🚨 ✔️ የሻጩን ማንነት በደንብ ማጣራት ✔️ዋጋ ማጣራት (ስለረከሰ ብቻ ጥራታቸውን ሳናረጋግጥ መግዛት የለብንም) ✔️ከኣጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ❗️ (እቃውን ከመረከብዎ በፊት ሂሳብ እይክፈሉ) ✔️ስለ የሚገዙት እቃ ግልፅ ማብራሪያ እንዳለው ማየት (ማንኛውንም እቃ ከመግዛትዎ በፊት የዕቃውን ዝርዝር መረጃ ማንበብ አይርሱ) 💥 📱PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ ወይም 🌐hulumarket.com.et ን ይጎብኙ #Hulumarket#onlineshopping#safety

20,200 views

ታትሟል ፌብ 15

📣በሁሉማርኬት ሁሉን ያገኛሉ ❗️ ⚡️የሚፈልጉትን ሁሉ ለመግዛትም ሆነ ለመገበያየት ቀላል የሆነው ሁሉማርኬትን ምርጫዎት ያድርጉት! 💥 💡እርስዎም መተግበርያችንን ➡️DOWNLOAD ዛሬውን በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ 🔣 🟢ሁሉማርኬት - ሁሉንም በአንድ ቦታ ❗️❗️

16,600 views

ታትሟል ፌብ 12

🗣 ሰላም ሰላም እንዴት ቆያቹ ውድ የሁሉማርኬት ቤተሰብ ተመልሰናል...🙌 🛍 ዲጂታል ገበያ በእጅ ስልክዎ📲 ከቤትዎ ሳይወጡ የፈለጉትን መግዛት፣ መሸጥ እንደሚችሉ ይውቃሉ! በሁሉማርኬት 1️⃣ከሻጮች ጋር በቀጥታ ይገናኛሉ 2️⃣ዋጋ ይደራደሩ 3️⃣ምርጥ ዕቃዎችን ያገኛሉ! አሁኑኑ መተግበርያችንን 👉👉📲https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hulumarket&hl=en ያውርዱ! በቀላሉ ይሸምቱ! ወይም 🌐hulumarket.com.et ን ይጎብኙ #Hulumarket#Hulugram#onlineshopping@hulugramupdate

22,800 views

ታትሟል ሴፕቴ 23

🛍በሁሉማርኬት ከቤትዎ ሳይወጡ ይግዙ፣ ይሽጡ፣ ይደራደሩ! ገበያው ካላችሁበት ቦታ 📱PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ ወይም 🌐hulumarket.com.et ን ይጎብኙ ሁሉማርኬት - ገበያውን ካሉበት! PlayStore ላይ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ 📱⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hulumarket&hl=en

42,100 views

ታትሟል ኤፕሪ 20

🎁

59,500 views

ታትሟል ማርች 8

በሁሉማርኬት ፈልገው የሚያጡት ነገር የለም!🛒 የፈለጉትን ሁሉ የሚያገኙበት ሁሉማርኬት የገበርያ መድረክ በርካታ የምርት እና አገልግሎት አማራጮችን ይዞ እየጠበቅዎ ነው‼️ ከእርስዎ የሚጠበቀው መተግበርያችንን 👉👉⬇️Download ማውረድ አልያም ወደ ድህረ ገጻችን 👉👉Visit Website መጎብኘት ነው።

68,700 views

ታትሟል ፌብ 21

እነዚህን ቅደም ተከተሎች በመከተል በቀላሉ ያለዎትን እቃዎች መሸጥ ይችላሉ❗️ መተግበርያችንን👉DOWNLOAD ዛሬውን በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ!

53,600 views

ታትሟል ጃን 18

🎆እንኳን አደረሳችሁ!🎆 በደስታ የተሞላ የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ! መልካም ጥምቀት! ✨️️️️️️️

47,800 views

ታትሟል ጃን 6

🌲 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! 🎅 መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!

38,100 views
1234•••10•••1415