TGINSIGHT CHAT
Hulumarket - Buy & Sell Easily
@hulugramupdate
Software & Applications🛒የትኛውንም ዓይነት ግብየት መፈፀም የሚችሉበት ትልቅ የመገበያያ መድረክ! መተግበርያችንን 👉https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hulumarket&hl=en ያውርዱ ካሉበት ሆነው ይግዙ ይሽጡ!
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች
ገጽ 4 ከ 15 · 173 ልጥፎች
ታትሟል ሴፕቴ 15
🌙⭐️ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች❗️ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ⭐️🌙 መልካም በዓል❗️
🎉💰🌼የ300,000 ብር የአዲስ እመት ስጦታ ከሁሉማርኬት🌼💰🎉 ለአዲሱ አመት ምን አቀዳችሁ ምንስ ያስፈልጋችሗል❓ ሁሉማርኬት ህልማችሁን ለማሳካት ቻሌንጅ ይዞላችሁ መጥቷል❕ በዚህ ቻሌንጅ ተሳትፈው ለማሸነፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ 1️⃣ሁሉማርኬት መተግበርያን ማውረድ 2️⃣ከሁሉማርኬት ላይ ለአዲስ አመት የሚያስፈልጋችሁን እቃ በመምረጥ ለምን እነደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳይ ቪድዮ መስራት 3️⃣ቪድዮው ላይ የሁሉማርኬትን ማህበራዊ ገፆች mention ማድረግ እና እንዚህን ሀሽታጎች 😏#hulumarket#hulumarketnewyearchallenge መጠቀም ከፍተኛ የቪድዮ እይታ ያገኙ ተሳታፊዎች የ2017 እቅዳችውን እናሳካላችዋለን❕ መልካም እድል ለተሳታፊዎች በሙሉ❕
ታትሟል ሴፕቴ 12
ለቤትዎ ምን ያስፈልግዎታል❓ በሁሉማርኬት ሁሉንም ያገኛሉ❕ የተለያዩ ዓይነት ምርቶችን የሚያገኙበትን ሁሉማርኬት መተግበርያ በማውረድ ቤትዎን ያሟሉ!
ታትሟል ሴፕቴ 10
መልካም አዲስ ዓመት! 🎉🛒 ሁሉማርኬት ለእርሶ፣ ለቤተሰብዎ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ ሁሉ መልካም የአዲስ አመት በዓልን ይመኛል! 🌡️✨ ሁሉ ማርኬትን ምርጫዎ በማድረግ በአዲሱ አመት ለመግዛት አልያም ለመሸጥ የሚፈልጉትን ማንኛውንም አይነት እቃዎች ይሽጡ፣ ይሸምቱ! 🛍 መልካም በዓል! 🎆
ታትሟል ሴፕቴ 10
ያለዎትን ንግድ በሁሉማርኬት በማስተዋወቅ ካሉበት አዳዲስ ደንበኞችን ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ዛሬውኑ ወደ ድህረ ገጻችን በመሄድ አልያም መተግበርያችንን ከplaystore ⬇️ በማውረድ ተደራሽነትዎን ያስፉ!
ታትሟል ሴፕቴ 9
ሁሉማርኬት በአዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 🎉 ከ500,000 በላይ ጎብኝዎች በሚገኙበት በዚህ ኤክስፖ ላይ ለ50 ነጋዴዎች የሽያጭ ቦታዎችን በመስጠት የሁሉማርኬት village አቁቁመናል። እነዚህ ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት እና ከደንበኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ልዩ እድልን ፈጥሯል፡፡ ይህም የኦንላይንና የኦፍላይን ንግድን ለማገናኘት እና ንግዶችን እድገት ለመደገፍ የታሰበ ነው። እናንተም ወደ ሁሉማርኬት village በመምጣት ይጎብኙን! 🌼መልካም አዲስ አመት!🌼
🎉💰🌼የ300,000 ብር የአዲስ እመት ስጦታ ከሁሉማርኬት🌼💰🎉 ለአዲሱ አመት ምን አቀዳችሁ ምንስ ያስፈልጋችሗል❓ ሁሉማርኬት ህልማችሁን ለማሳካት ቻሌንጅ ይዞላችሁ መጥቷል❕ በዚህ ቻሌንጅ ተሳትፈው ለማሸነፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ 1️⃣ሁሉማርኬት መተግበርያን ማውረድ 2️⃣ከሁሉማርኬት ላይ ለአዲስ አመት የሚያስፈልጋችሁን እቃ በመምረጥ ለምን እነደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳይ ቪድዮ መስራት 3️⃣ቪድዮው ላይ የሁሉማርኬትን ማህበራዊ ገፆች mention ማድረግ እና እንዚህን ሀሽታጎች 😏#hulumarket#hulumarketnewyearchallenge መጠቀም ከፍተኛ የቪድዮ እይታ ያገኙ ተሳታፊዎች የ2017 እቅዳችውን እናሳካላችዋለን❕ መልካም እድል ለተሳታፊዎች በሙሉ❕
ታትሟል ሴፕቴ 7
ምን ያስፈልግሻል? ምንስ ገበያ ዞረሽ አጥተሻል❔ በሁሉማርኬት የምታጭው ነገር የለም❕ ያለ ምንም ችግር መተግበርያችንን በማውረድ ካለሽበት ሳትጉላዪ ሸምቺ! ከአንቺ የሚጠበቀው የሁሉማርኬት መተግበርያን ⬇️Download ማውረድ ብቻ ነው።
ታትሟል ሴፕቴ 5
ሁሉማርኬት መተግበርያን ስትጠቀም የፈለከውን ሁሉ በአንድ ቦታ ታገኛለህ❕ አሁኑኑ መተግበርያችንን ⬇️Download በማውረድ ያሻህን ሁሉ ከናድ ቦታ ላይ ሸምት!
ታትሟል ሴፕቴ 4
ከ50,000 በላይ ተጠቃሚ ባለው የስልክ መተግበርያችን🤳🏽 ተጠቅመው ንግድዎን በቀላሉ ተደራሽ ያድርጉ❕ 🛒ከቤት እቃ እስከ አልባሳት ፣ ከመኪና እስከ ኤሌክትሮኒክስ በሁሉማርኬት ሁሉንም መሸጥ ይችላሉ። አሁኑኑ መተግበርያችንን ⬇️Download በማውረድ ይጎብኙን።
ታትሟል ኦገስ 30
በሁሉማርኬት ፈልገው የሚያጡት ነገር የለም!🛒 የፈለጉትን ሁሉ የሚያገኙበት ሁሉማርኬት የገበርያ መድረክ በርካታ የምርት እና አገልግሎት አማራጮችን ይዞ እየጠበቅዎ ነው‼️ ከእርስዎ የሚጠበቀው መተግበርያችንን 👉👉⬇️Download ማውረድ አልያም ወደ ድህረ ገጻችን 👉👉Visit Website መጎብኘት ነው።
ታትሟል ኦገስ 29
የሚፈልጉትን ሁሉ የማያጡበት ሁሉማርኬት መተግበርያ ልዩ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞ እየጠበቃችሁ ነው! መተግበርያችንን በማውረድ ያለ ምንም ሃሳብ ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ተገበያዩ! መተግበርያችንን ለማውረድ ይህን ⬇️Download ይጫኑ!