TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ወደ ቻናሎች ዝርዝር ተመለስ
Hulumarket - Buy & Sell Easily avatar

TGINSIGHT CHAT

Hulumarket - Buy & Sell Easily

@hulugramupdate

Software & Applications

🛒የትኛውንም ዓይነት ግብየት መፈፀም የሚችሉበት ትልቅ የመገበያያ መድረክ! መተግበርያችንን 👉https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hulumarket&hl=en ያውርዱ ካሉበት ሆነው ይግዙ ይሽጡ!

ደምበኞች19.1万የአሁን ደምበኞች
የተከታተሉ ልጥፎች173የተዘረዘሩ ልጥፎች ቁጥር
የቅርብ ጊዜ ደረሻ349,600የቅርብ ጊዜ ዕይታዎች ድምር
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

ገጽ 5 ከ 15 · 173 ልጥፎች

ታትሟል ኦገስ 27

ንግዳችሁን ለማጧጧፍ የተሰራው የሁሉማርኬት መተግበርያን በማውረድ እና እቃዎቻችሁን በማስተዋወቅ በቀላሉ ተደራሽ ይሁኑ! ከእናንተ የሚጠበቀው የሁሉማርኬት መተግበርያን ⬇️Download ማውረድ ነው።

23,000 views

ታትሟል ኦገስ 27

🏆 እንኳን ደስ አላችሁ የ 1000,000 ብር ውድድሩ ተጠናቋል :: ከላይ የምትመለከታቸው አምስት ተወዳዳሪዎች በትልቅ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል:: እነዚህም ነጋዴዎች ለ አዲስ አመት ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚገኘው እያንዳንዳቸው 200,000 ብር የሚያወጣ የመስሪያ ሱቅ አግኝተው እየሰሩ ትርፋማ እንዲሆኑ አመቻችተናል:: ነገ ጀምሮ ስራ ይጀምራሉ :: ነጋዴዎች ከሁሉማርኬት ጋር በመስራት ያትርፉ :: ነጋዴዎችን ትርፋማ ማረግ አላማችን ነው:: ሁሉማርኬትን ያውርዱ ትርፋማ ይሁኑ:: https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hulumarket

23,400 views

ታትሟል ኦገስ 23

🏆 የመሪዎች ሰሌዳ ! 1000,000 ሁሉማርኬት ፖይንት ገብቷል :: ውድድሩ አንደቀጠለ ነው :: ማን ያሸንፋል? ግምቶን ከታች ያስቅምጡልን ያወቀ የ 100 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ::

26,900 views

ታትሟል ኦገስ 22

🎁 ሁሉማርኬት የ1,000,000 ብር ሽልማት ለነጋዴዎች ይዞ መጥቷል! በዚህ ውድድር መሳተፍ ይፈልጋሉ❓ በመጀመርያ በሁሉማርኬት ይመዝገቡ። ከዛም ጓደኞችዎን በመጋበዝ እና ማስታወቂያዎችዎን ቡስት በማድረግ ፖይንቶች ይሰብስቡ። በርካታ ፖይንቶችን ያገኙ 5 ነጋዴዎች በአዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፖ 2017 እቃዎቻቸውን ለማስተዋወቅ የሚሆን 200,000 ብር የሚያወጣ ቦታ ያሸንፋሉ። መልካም እድል! ለበለጠ መረጃ ይህንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይመልከቱ 👉TIK TOK VID

25,300 views

ታትሟል ኦገስ 20

ገበያ እያጡ ተቸግረዋል? በርካታ ገዢ እና ሻጭ የሚገኝበትን የሁሉማርኬት አፕሊኬሽን በማውረድ ዘመናዊነትን ይቀላቀሉ ፣ በቀላሉ ይነግዱ! ከplay Store ላይ መተግበርያችንን 👉Download App⬇️ በማውረድ አልያም ድህረ ገጻችንን 👉👉Visit Website በመጎብኘት የሚፈልጉትን ነገር ይግዙ።

28,100 views

ታትሟል ኦገስ 18

🎶 ቡሄ በሉ ልጆች ሁሉ 🎶 🎊እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! መልካም በዓል !

29,700 views

ታትሟል ኦገስ 17

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው የአዲስ ነገር በአዲስ አመት 2017 ኤክስፖ ይሳተፉ! በዚህ ኤክስፖ ሁሉማርኬት ስፐ‍ኦንሰር በመሆን እንዲሁም አገልግሎቱን ሊያሳይዎ ስንድቱን ጨርሷል። ኤክስፖው ከነሀሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5 ድረስ የሚደረግ ሲሆን እርስዎም በቦታው በመገኘት አገልግሎታችንን ይመልከቱ።

29,500 views

ታትሟል ኦገስ 17

ሁሉማርኬትን ሲጠቀሙ መሸጥ የማይችሉት እቃ የለም! አሁኑኑ መተግበርያችንን በማውረድ ያሏችሁን እቃዎች በነጻ መሸጥ ይጀምሩ! አሁኑኑ መተግበርያችንን ⬇️Download በማውረድ ይጎብኙን።

26,900 views

ታትሟል ኦገስ 15

🛒የፈለጉትን ሁሉ የማያጡበት ቀላል የሞባይል መተግበርያ ሁሉማርኬት ይዞላችሁ መጥቷል! በሁሉማርኬት የሌለ ነገር የለም! ከእርሶ የሚጠበቀው የሁሉማርኬት መተግበርያን ⬇️Download ማውረድ ነው።

28,200 views

ታትሟል ኦገስ 11

🌟 በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶን 🥈ትግስት አሰፋ በሁለተኛ ደረጃ በማጠናቀቅ ለሀገራችን የብር ሜዳልያ አስመዝግባለች። እንኳን ደስ አለን!!

32,600 views

ታትሟል ኦገስ 8

🛍 Update Hulumarket Hulumarket has been updated to version 2.1.4 ⭐️What's New on Update: 👑Merchant Profile: A dedicated section for merchants to manage and view their profiles. 🚀Boost Product: New feature to boost product visibility and reach more potential buyers. 📂Separate Tabs for Active, Pending, and Declined Products: Enhanced product management. 🔔Notification Section: Dedicate a notification section for all your notifications. 🛠️Bug Fixes and Improvements: Ongoing enhancements and optimizations.

36,200 views

ታትሟል ኦገስ 1

የፈለጋችሁትን ሁሉ የማታጡበት ሁሉማርኬት ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ መገበያየት እንድትችሉ ይረዳችኋል! ያለ ምንም ችግር መተግበርያችንን በማውረድ ካላችሁበት ሆናችሁ ተገበያዩ! ከእርሶ የሚጠበቀው የሁሉማርኬት መተግበርያን ⬇️Download ማውረድ ነው።

39,800 views
1234567•••10•••1415