TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← GitHub Trends

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Find similar content

Source channel @githubtrending · Post #15577 · Mar 20

#typescript#accounting#ai_analysis#currency_exchange#expenses#invoices#llm#llm_apps#self_hosted#taxes TaxHacker is a self-hosted AI app that automates accounting for freelancers and small businesses. Upload receipt photos or invoice PDFs, and it extracts key data like amounts, dates, merchants, taxes, and items, storing them in an easy database with auto-categorization, multi-currency conversion (even crypto), custom fields, and exports. You benefit by saving hours on manual entry, simplifying tax reports, ensuring privacy on your server, and focusing on your work instead of paperwork. https://github.com/vas3k/TaxHacker

Results

81 similar posts found

Search: #moe

当前筛选 #moe清除筛选
JIFAR CAREER

@JIFAR1 · Post #248 · 09/14/2025, 01:29 PM

#MoE : 1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል። ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል። መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው። @Jifarsupport

Hashtags

JIFAR CAREER

@JIFAR1 · Post #173 · 06/12/2025, 05:02 PM

#MoE የመውጫ ፈተና የአምስተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 6/2017 ዓ.ም) ፈተናው በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራምች በሁለት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦ ✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:00-5:00 ሰዓት ✅ ፈረቃ 2: ከሰዓት ከ9:00-12:00 ሰዓት ውድ የጅፋር CARRER ቤተሰቦች እንዲሁም በነገው እለት ለምትፈተኑ የጅማ ዩኒቨርስቲ DVM ተማሪዎች መልካም ፈተና ይሁንላቹህ ጅፋር CAREER

Hashtags

JIFAR CAREER

@JIFAR1 · Post #160 · 05/05/2025, 06:02 PM

#📣REMEMBER #MoE በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ሚያዝያ 14 /2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ቅፅ https://exam.ethernet.edu.et ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡ ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ መያዝ ግዴታ ሲሆን፤ የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈፀም መሆኑ ተገልጿል፡፡

Hashtags

JIFAR CAREER

@JIFAR1 · Post #44 · 09/06/2024, 06:11 PM

#MoE የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል። የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል። Source:@tikvahethiopia

Hashtags

123•••67
PreviousPage 1 of 7Next