@JIFAR1 · Post #181 · 07/07/2025, 21:45
#ESSLCE #SocialScience #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሐግብር: በወጣው መርሐግብር መሰረት ነገ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም የእንግሊዝኛ እና የሒሳብ ትምህርት ፈተናዎች በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃዎች ይሰጣሉ። በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም ይቆያል።
Hashtags