TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #310 · 2月13日

by iPhone13 Pro #摄影

Hashtags

Results

找到 3 条相似帖子

搜索 #birhanunega

当前筛选 #birhanunega清除筛选
Borkena

@borkena · Post #5958 · 2026/03/08 17:16

አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ የነበሩትን ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በመተካት የፓርቲው መሪ ሆነው ተመረጡ፡፡ ፓርቲው በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶውን ያስተዋወቀ ሲሆን፥ በቀጣይ የሚመራበትን 50 ፖሊሲዎችንም ለአባላቱ ይፋ አድርጓል፡፡ ፖሊሲዎቹ በተለይም በሀገር መንግስት ግንባታ፣ በብሔራዊ ጥቅም፣ ልማትና ኢኮኖሚ እንዲሁም በአካታችነትና ሌሎች ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ኢዜማ በአስቸኳይ ስብሰባው እዮብ መሳፍንትን የፓርቲው መሪ እንዲሁም ንጋቱ ወልዴን ምክትል መሪ በማድረግ የመረጠ ሲሆን፥ የቀድሞውን የፓርቲው መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ምክትላቸውን በክብር ሸኝቷል። #Ethiopia#EZEMA#BirhanuNega#Ethiopiannews#news#ኢትዮጵያ#ዜና#borkena

Borkena

@borkena · Post #5941 · 2026/03/06 15:38

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ግርማ ሰይፉ ከኢዜማ ሊሰናበቱ ነው ተባለ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በመጪው እሁድ በሚያካሂደው ጉባኤ፣ መሪው ብርሃኑ ነጋን እና ግርማ ሰይፉን ከአመራርነት ያሰናብታቸዋል ተብሏል። ሁለቱ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ከሀላፊነት የሚነሱት በወጣት መሪዎች ለመተካት እንደሆነ ተገልጿል። ግርማ ሰይፉ በቅርቡ ከኦቢኤን ጋር በነበራቸው ቆይታ በአድስ አበባ ኮሪደር ልማት "የተፈናቀለው ድህነት እንጂ ድሀ አይደለም'' በማለታቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በመጪው እሁድ በሚያካሂደው ጉባኤ፣ ያልተጠበቀ ሽግሽግ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። #Ethiopia#AddisAbaba#Ethiopiannews#BirhanuNega#GirmaSeyifu#news#ዜና#ኢዜማ