ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ግርማ ሰይፉ ከኢዜማ ሊሰናበቱ ነው ተባለ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በመጪው እሁድ በሚያካሂደው ጉባኤ፣ መሪው ብርሃኑ ነጋን እና ግርማ ሰይፉን ከአመራርነት ያሰናብታቸዋል ተብሏል። ሁለቱ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ከሀላፊነት የሚነሱት በወጣት መሪዎች ለመተካት እንደሆነ ተገልጿል። ግርማ ሰይፉ በቅርቡ ከኦቢኤን ጋር በነበራቸው ቆይታ በአድስ አበባ ኮሪደር ልማት "የተፈናቀለው ድህነት እንጂ ድሀ አይደለም'' በማለታቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በመጪው እሁድ በሚያካሂደው ጉባኤ፣ ያልተጠበቀ ሽግሽግ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። #Ethiopia#AddisAbaba#Ethiopiannews#BirhanuNega#GirmaSeyifu#news#ዜና#ኢዜማ
TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
by iPhone13 Pro #摄影
Hashtags
Results
找到 1 条相似帖子
搜索 #girmaseyifu
当前筛选 #girmaseyifu清除筛选