TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Atgal į kanalus
Elyas tube avatar

TGINSIGHT CHAT

Elyas tube

@ethiotech20

Video and films

Prenumeratoriai149Dabartiniai prenumeratoriai
Sekami įrašai133Indeksuotų įrašų skaičius
Nesenų pasiekiamumas1,136Nesenų peržiūrų suma
Naujausi įrašai

Naujausi įrašai

9 puslapis iš 12 · 133 įrašų

Paskelbta 09-12

Play store ላይ የማታገኟቸውን የተለያዩ ነፃ አፕሊኬሽኖች የምታወርዱበት App

109 views

Paskelbta 09-11

🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ያድርግልን። ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን። 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 መልካም አዲስ አመት

141 views

Paskelbta 09-10

ውድ ቤተሰቦቼ አዲስ አመት ሊገባ የሰዓታት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። በግሌ 2017 በህይወቴ ብዙ ጥሩ ነገሮች ካሳለፍሁባቸው መልካም አመታት ዉስጥ አንዱ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን!! እናንተስ? 2017 እንዴት ነበር? ሀሳባቸውን በcomment አካፍሉን።

103 views

Paskelbta 09-10

በስተመጨረሻም Apple ሲጠበቅ የነበረውን iPhone 17 series ለቋል። IPhone 17 Iphone 17 A19 chip ተካቶበት በአምስት አይነት የcolor አማራጮች ለገበያ ውሏል። Iphone 17 ቻርጅ ተደርጎ 50% battery ለመድረስ 20 ደቂቃ እንደሚፈጅበት ተገልጿል። በተጨማሪም በ256 GB storage እንዲሁም 48 megapixel dual-fusion ካሜራ ተገጥሞለታል። እንዲሁም 6.3 ኢንች display size ዋጋውም ከ799 ዶላር ጀምሮ ይሸጣል። IPhone 17 Air ሌላኛው ሲጠበቅ የነበረው ስልክ IPhone 17 Air ነው። ይህ አዲስ የተወቀ ስልክ እስካሁን Apple ካመረታቸው ስልኮችም ቀጭኑና ቀላሉ ነው። 5.6mm ውፍረትና 6.5 ኢንች display size አለው። A19 Pro chip እና 48 megapixel fusion ካሜራ ተገጥሞለታል። ቻርጅ እያደረገ 50% ለመድረስም 30 ደቂቃ የሚወስድ ሲሆን ዋጋውም ከ999 ዶላር ጀምሮ ይሸጣል። IPhone 17 Pro ይህ ስልክ A19 pro chip ተገጥሞለት በ6.3 ኢንች display size ከመቅረቡም በተጨማሪ 48 MP Fusion Main, 48MP Fusion Ultra Wide እና 48MP Fusion Telephoto camera አለው። ዋጋውም ከ1099 ዶላር ጀምሮ ነው። IPhone 17 pro max ከIphone 17 pro ጋር ቢቀራረብም 6.9 ኢንች display size አለው። ሁሉም ሞዴሎች iphone 17 ሞዴሎች 120 hz ProMotion display እና 18 megapixel front camera አላቸው።

90 views

Paskelbta 09-09

Iphone 17 series ዛሬ ይለቀቃል። ከሰአታት በኋላ የApple CEO Tim cook በApple park Steve jobs ትያትር Iphone 17 series ለህዝብ ይፋ ያደርጋል። Apple ለIphone 17 እንደተለመደው የstandard, የPro እንዲሁም Pro max series የሚለቅ ሲሆን በተጨማሪም ለመጀመርያ ጊዜ Iphone air የተሰኘ አዲስ ስልክ ያስተዋውቃል።

68 views

Paskelbta 09-08

በቀይ ባህር ስር የተዘረጋው የኢንተርኔት ገመድ በመቆረጡ ምክንያት Azure የተሰኘው የmicrosoft platform ችግር እንደገጠመው ተነገረ። Microsoft Azure የMicrosoft cloud platform ሲሆን ለድርጅቶች እና ለግለሰቦችም የተለያዩ የcloud ሰርቪሶችን ያቀርባል። Microsoft እንደገለፀው በቀይ ባህር ላይ የሚገኙ የኢንተንኔት ኬብሎች በመቆረጣቸው ምክነያት azure የፍጥነት መቀነስ ችግር አጋጥሞታል። ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሚያልፈው እና ወደ አውሮፓ እና እስያ የሚሄደው ትራፊክ ሳይቆረጥ እንዳልቀረ የተገለፀ ሲሆን ጥቃቱን ማን እንደፈፀመው ግን በውል አልተገለፀም። እንደ ኔትብሎክስ ዘገባ ከሆነ ከmicrosoft በተጨማሪ ህንድ እና ፓኪስታንም የኢንተርኔት መቆራረጥ እንደገጠማቸው ተጠቅሷል

77 views

Paskelbta 09-08

Samsung እስካሁን እጅግ የላቀውን ስማርትፎን - galaxy S27 ultra በይፋ አሳይቷል። በቴክኖሎጂ፣ በወደፊት ንድፍ እና እጅግ አስደናቂ የሆነ 250mp ቀዳሚ ካሜራ ያለው ይህ መሳሪያ ለቴክኖሎጂ አድናቂዎ አንግዲ ግርምታን ፈጥሩአል ። እና በS27 Ultra፣ ሳምሰንግ ፕሪሚየም ስማርትፎን ምን መሆን እንዳለበት የገለፀ ይመስላል።

67 views

Paskelbta 09-07

ብዙዎችን የቴሌግራም username እንግዛችሁ በሚል ሰበብ እየተጭበረበሩ ይገኛሉ። እንደሚታወቀው የተለያዩ የቴሌግራም usernames fragment.com ላይ መገበያየት እንችላለን። ይሁን እንጂ አጭበርባሪዎች ተመሳሳይ web app በመስራት ለማጭበርበር እየሞከሩ ይገኛሉ። አጭበርባሪዎቹ በመጀመሪያ ትክክለኛውን የfragment ሊንክ በመላክ እና በከፍተኛ ገንዘብ (በ3,000, 5,000 ton) ሊገዟችሁ እንደሚፈልጉ ይነግሯችኋል። እናንተም ጥሩ እድል አገኘሁ በማለት ወዲያውኑ ትስማማላችሁ ከዚያም እነሱ ከfragment ጋር ተመሳሳይ የሆነ mini app ሰርተው የናንተን username mini app ላይ ያስገባሉ። ከዚያም እዛ mini app የናንተ username በድርድር ላይ መሆኑን ትመለከታላችሁ። ከዚያም እናንተ ክፍያውን ለመቀበል ስትሞክሩ wallet connect ማድረግ እና fee መጀመሪያ ማስገባት ይኖርባችኋል። በርግጥ ሙሉ ui ከትክክለኛው fragment ጋር ስለሚመሳሰል ገንዘቡን deposit ታደርጋላችሁ። ሿሿ ሰሯችሁ ማለት አይደል! Username እንገዛለን በሚል የሚደረጉ የማጭበርበር ዘዴዎች ብዙ አይነት ናቸው። አንድ ሰው username ልግዛችሁ ብሎ ሲጠይቃችሁ 1,የኔ username ምን የተለየ ነገር ኖሮት ነው የሚገዛኝ ብላችሁ አስቡ። 2,አንድ ተራ username ይህን ያክል የተጋነነ ዋጋ እንዴት ሊያወጣ ይችላል ብላችሁ አስቡ። 3,Online ላይ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮች 99% የሚሆኑት የሚፈፀሙት ካልታወቁ ሰዎች የሚደርሱ መልዕክቶችን ምላሽ በመስጠት ነው። ስለዚህ አንድ ሰው መጀመርያ contact ሲያደርጋችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።

79 views
12•••789101112
Ankstesnis9 puslapis iš 12Kitas