TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Atgal į kanalus
Elyas tube avatar

TGINSIGHT CHAT

Elyas tube

@ethiotech20

Video and films

Prenumeratoriai149Dabartiniai prenumeratoriai
Sekami įrašai133Indeksuotų įrašų skaičius
Nesenų pasiekiamumas1,709Nesenų peržiūrų suma
Naujausi įrašai

Naujausi įrašai

8 puslapis iš 12 · 133 įrašų

Paskelbta 09-24

👍ጠቃሚ TIP ለተማሪዎች 👍 📱Chatgpt ለሁሉም ተጠቃሚ ነፃ የሆነ አዲስ Mode አስተዋወቀ ፣ ይሄ አዲሱ የChatgpt Mode, Study Together የሚባል ሲሆን ይሄ Mode ለተማሪዎች እና አንድን አዲስ Topic (ርእስ) መማር ለሚፈልግ ፣ የቤት ስራ ወይም Assignment መስራት ለሚፈልግ በጣም ጠቃሚ Mode ሲሆን ይሄንን Mode አብርታቹ Chatgptን ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ እንደበፊቱ ቀጥታ መልስ ሳይሆን የሚሰጣቹ ርእሱን ከማስረዳቱ በፊት ስለናንተ ደረጃ አንድ አንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እናንተ በቀላሉ እንድትረዱት አድርጎ በማስረዳት ፣ ከተረዳቹት ቡሃላ ደግሞ ልክ እንደ quiz ነገር በመስጠት ርእሱን በደንብ እንድትረዱት ይረዳቹዋል ሞክሩት 👍 💃በሪአክሽን ሞቅ አርጉት 👍

110 views

Paskelbta 09-24

◼️ ብዙዎቻችሁ ስጠይቁ የነበረ እና የብዙዎቻችሁን ችግርን የሚፈታ APPLICATION ነዉ፤ ይህ አኘሊኬሽን የተለያዩ ፅሁፎችን በHARD COPY ያሉ ወይም በእጃችሁ የፃፋችሁት ማንኛዉንም ፅሁፍን ሆነ IMAGEን ይህንን አኘሊኬሽን ተጠቅማችሁ PHOTO በማንሳት ብቻ ወደ PDF FILE መቀየር ያስችላችኋል። ◼️ ከእናንተ የሚጠበቀዉ APPLICATIONኑን DOWNLOAD ማድረግ ብቻ ነዉ ለማዉረድ ይህንን ተጫኑ DOWNLOAD ይህ መረጃ ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ በREACTION አሳዩኝ 😎 @ethiotech20

115 views

Paskelbta 09-24

✅ስልካችን ቢጠፋ የመዘገብናቸውን ስልክ ቁጥሮች እንዴት መልሰን ማግኘት እንችላለን 🔻የስልካችን CONTACT ውስጥ እንገባለን። 🔻CONTACT ውስጥ ከገባን በሁዋላ ከላይ ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን እንነካለን። 🔻ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን ስንነካ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ MANAGE CONTACTS ውስጥ EXPORT የሚለውን ነክተን ያስመርጠናል SD CARD ላይ እንመርጥለታለን ከዛም CONTACTS.VCF የሚል ስም ይሰጥልንና SAVE ይለናል SAVE እናደርጋለን። 🔻አሁን ወደ FILE MANAGER CONTACTS.VCF ወይም DOWNLOAD አልያም ሌላ ስም ሰቶት SAVE አድርጎት እናገኘዋለን። 🔻በመቀጠል ወደ FILE MANAGER በመግባ EXPORT ያደረግነውን contact እንፈልግና ስናገኘው አንድ ጊዜ ስንነካው ያስመርጠናል CONTACT የሚለውን እንመርጥለታለን። 🔻 SAVE IMPORTED CONTACT to ከሚለው ስር የGMAIL አካውንታችን ይመጣል እሱን ስንጫነው ሙሉ CONTACT BACKUP ያዝን ማለት ነው። 🔻ስልካችን ቢጠፋ FORMAT ቢደረግ እንኳን GMAIL አካውንታችን ውስጥ በመግባት ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን በመንካት ከስር CONTACT በመምረጥ ሙሉ ስልክ ቁጥራችንን መልሰን ማግኘት እንችላለን። 🔻ግን የ GMAIL አካዎንታችሁን PASSWORD መርሳት የለባችሁም እናንተ ረስታችሁት ስልካችሁ ብጠፋ ወይም ብሰረቅባችሁ፤ በ PASSWORD መልሳችሁ Login ማረግ ካልቻላችሁ ስልክ ቁጥራችሁ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገራችሁን ልታጡ ትችላላችሁ!! ይህ መረጃ ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ በREACTION አሳዩኝ👍 @ethiotech20

140 views

Paskelbta 09-24

Chatgpt የሚሰጠንን ምላሽ customize ማድረግ እንደምችል ታውቃላችሁ? ለchatGPT ስለኛ የፈለግነውን ነገር share በማድረግ የሚመልስልንን መልስ በዛ መሰረት እንዲመልስልን ማድረግ እንችላለን። ይህም በcustom instructions ይባላሉ። ይህንንም on/off እያደረግን መጠቀም እንችላለን። ፕሮፋይላችን ውስጥ ከገባን በኋላ personalization ከዛ enable Customization የሚለውን on በማድረግ custom instructions, Nickname, more about you የሚሉት ውስጥ ስለኛ ልዮ ልዩ መረጃዎችን በማስገባት chatGpt የሚሰጠንን ምላሽ ማስተካል እንችላለን። ማሳሰቢያ፡ Enable personalization የሚለው on ማድረግ እና ካስተካከላችሁ በኋላ የright ምልክቱን መንካት አትርሱ። ከዚህ በኋላም በChatGpt ምላሾች ላይ ለውጥ ልታዩ ትችላላችሁ @ethiotech20

165 views

Paskelbta 09-22

https://vm.tiktok.com/ZMAyq245J/

137 views

Paskelbta 09-21

https://vm.tiktok.com/ZMAU3usux/

171 views

#tech_tip አንዳንድ ማውዞች ይህንን button አስተውለነው ሊሆን ይችላል። ይህ button ስሙ DPI ወይም Dot per Inch ይሰኛል። አገልግሎቱም የማውዙን ፍጥነት ለመጨመር እና ለመቀነስ ነው። ይህ button በተነካ ቁጥር የmouse ፍጥነት እንዲቀይር ለማድረግ ያገለግላል።

122 views

Hashtags

Paskelbta 09-13

https://vm.tiktok.com/ZMASBFWcX/

113 views
12•••6789101112
Ankstesnis8 puslapis iš 12Kitas