TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Atgal į kanalus
Elyas tube avatar

TGINSIGHT CHAT

Elyas tube

@ethiotech20

Video and films

Prenumeratoriai149Dabartiniai prenumeratoriai
Sekami įrašai133Indeksuotų įrašų skaičius
Nesenų pasiekiamumas1,603Nesenų peržiūrų suma
Naujausi įrašai

Naujausi įrašai

7 puslapis iš 12 · 133 įrašų

Paskelbta 10-03

የቲክቶክ አካውንታችንን እንዴት ከGoogle authenticator ጋር እንዴት እናገናኛለን? በመጀመሪያ ይህንን ሊንክ በመንካት የጎግል authenticator መተግበሪያን ማውረድ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.authenticator2 ▣ በመቀጠልም TikTok አካውንታችን ላይ በመግባት እና ሶስት ነጥብጣቡን በመንካት Settings and privacies ከዚያም Security & Permissions ▣ 2-step Verification የሚለውን ስንመርጥ Authenticator የሚል አማራጭ እናገኛለን። copy key የሚለውን በመንካት ሊንኩን copy ማድረግ። ▣ ወደ google Authenticator በመሄድ add የሚለውን መንካትና enter a setup key የሚለውን መምረጥ። ▣ code name የሚለውን tiktok ማለት ትችላላችሁ your kay የሚለው ላይ ደግሞ ከ tiktok copy ያደረጋችሁትን key paste ማድረግ። type of key የሚለውን ደግሞ time based አድርጉት። ▣ በዚህ ጊዜ Google Authenticator በየ30 ሰከንዱ የሚለዋወጥ code generate ማድረግ ይጀምራል። ከዚያም TikTok ላይ Next የሚለውን button መንካት Authenticator generate ያደርገውን code ማስገባት። ይህን በትክክል ካደረጋችሁ TikTok አካውንታችሁና Authenticator app በትክክል connect ሆኗል ማለት ነው። ይህም አካውንታችሁ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ሊያደርገው ይችላል።

163 views

⚠️ ማሳሰቢያ !! ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ ➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል። ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት። ይህ ማለት ደሞ የምንለቀዉ ነገር ቆይቶ ነው ሚደርሳቹ ❗️ ስለዚህ አስተካክሉት❗️

192 views

Hashtags

Paskelbta 09-28

የSamsung ስልኮች የOne UI 8 የሚያገኙበት schedule Galaxy S ⚫Galaxy S25, Plus, Edge, and Ultra: From September 18 ⚫Galaxy S24, Plus, FE, and Ultra: From September 25 ⚫Galaxy S23, Plus, FE, and Ultra: From October 2 ⚫Galaxy S22, Plus, and Ultra: From October 6 ⚫Galaxy S21 FE: From October 16 Galaxy Z ⚫Galaxy Z Fold 6 and Z Flip 6: From September 25 ⚫Galaxy Z Fold 5 and Z Flip 5: From October 2 ⚫Galaxy Z Fold 4 and Z Flip 4: From October 6 Galaxy A ⚫Galaxy A56 5G and A36 5G: From September 25 ⚫Galaxy A55 5G, A35 5G, A26, A17, and A17 5G: From October 2 ⚫Galaxy A54 5G, A34 5G, A25 5G, A16 5G, A16, and A15 5G: From October 6 ⚫Galaxy A73 5G, A53 5G, A24, A15, A07, A06 5G, and A06: From October 16 ⚫Galaxy A33 5G: From October 23 Galaxy Tab ⚫Galaxy Tab S10, S10 Plus, S10 Ultra, S10 FE, and S10 Lite: From October 2 ⚫Galaxy Tab S9, S9 Plus, S9 Ultra, and S9 FE: From October 6 ⚫Galaxy Tab S8, S8 Plus, and S8 Ultra: From October 16

190 views

Paskelbta 09-28

◼️ CHATGPT በመጠቀም ገንዘብ መስራት ምትችሉበትን መንገድ ተገኝቷል እንዴት መስራት እንደምትችሉ ሙሉ ማብራሪያ መረጃ POST አደርግላችዋለው ግን ፍላጎታችሁን comment እና በ REACTION ማየት አለብኝ።

151 views

Paskelbta 09-27

◼️ CHATGPT በመጠቀም ገንዘብ መስራት ምትችሉበትን መንገድ ተገኝቷል እንዴት መስራት እንደምትችሉ ሙሉ ማብራሪያ መረጃ POST አደርግላችዋለው ግን ፍላጎታችሁን comment እና በ REACTION ማየት አለብኝ።

107 views

Paskelbta 09-27

በትንሽ connection ኳስ የምታዩበት app ነው ያለምንም ማጫወቻ ነው ሚሰራው 🔥 Download 👇👇👇👇👇👇👇👇

119 views

Paskelbta 09-27

🔥ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያንኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!🔥 በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን። መልካም በዓል!!!

107 views

Paskelbta 09-25

https://youtu.be/QA-PPLZnHKs?si=w3BLDJZDkM4dwYQS

134 views

Paskelbta 09-25

🙏🙏 subscribe my youtube chanell https://youtu.be/QA-PPLZnHKs?si=c-2z5hPVdAiTdW1u

115 views

Paskelbta 09-25

Google በቀጣይ አመት ለPC የሚሆን የAndroid operating system እንደሚለቅ አስታወቀ። የQualcomm CEO Cristiano Amon በSnapdragon Summit ላይ እንደገለፀው Google አንድሮይድንና chromeosን አንድ ላይ በማድረግ አዲስ የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም እየሰራ እንደሆነ ተናግሯል

105 views

Paskelbta 09-25

Instagram 3 ቢልዮን Active user አፈራ። የmeta CEO mark zukerberg እንደገለፀው ከሆነ Instagram 3 ቢልዮን ወርሀዊ ንቁ ተጠቃሚ ወይም Active users ማግኘት ችሏል። Meta ኢንስታግራምን በ2012 በ1 ቢልዮን ዶላር መግዛቱ አይዘነጋም። አንድዳንድ አስገራሚ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ቁጥራዊ መረጃዎች በ1997 እንደፈረንጆች አቆጣጠር ጅማሮውን ያደረገው ማህበራዊ ሚዲያ አኗኗራችንን እና የእርስበርስ መስተጋብርጅራችንን ሙሉ ለሙሉ ለውጦታል። ⚫ዛሬ ላይ በአለም አቀፍ ደረጃ 5.41 ቢሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ወይም 65.7% የሚሆነው የዓለም ህዝብ ማህበራዊ ሚዲያን ይጠቀማል። ⚫አማካኝ ዕለታዊ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም 2 ሰአት ከ40 ደቂቃ ነው። ⚫አንድ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ በአማካኝ 6.8 የsocial media አካውንቶች አሉት። ⚫የማህበራዊ ሚዲያ የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር በየአመቱ በአማካይ 4.7% ጭማሪ ያሳያል። በየሰከንዱ 7.6 አዳዲስ ሰዎች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይመዘገባሉ። ⚫ ማህበራዊ ሚዲያን ከሚጠቀሙት ውስጥ 75% የሚሆኑት ከ13 ዓመት በላይ ናቸው። ⚫ 95.7% የሚሆኑት ኢንተርኔትን አዘውትረው የሚጠቀሙ ሰዎች የማህበራዊ ሚዲያም ተጠቃሚ ናቸው። ⚫የአለም ህዝብ በየቀኑ 14.5 ቢሊዮን ሰአት ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያሳልፋል። ያ ማለት 17 ሚሊዮን አመታት በየቀኑ ማህበራዊ ሚዲያ በመጠቀም ያልፋል። ምንጭ: datareportal.com ✍️እናንተ ስንት ማህበራዊ ሚዲያ አካውንት አላችሁ?

116 views
12•••56789101112
Ankstesnis7 puslapis iš 12Kitas