የቅርብ ጊዜ ልጥፎች
ገጽ 9 ከ 15 · 169 ልጥፎች
ታትሟል ኦገስ 19
ታትሟል ኦገስ 18
የሚያሳስበኝ (በእውቀቱ ስዩም) ዶስተየቨስኪይ የተባለ የሩስያ ደራሲ ልቦለድ ውስጥ የሚገኝ ኢቫን የተባለ ገጸባህርይ ” ሰውን አውሬ ብሎ መጥራት አራዊትን እንደ መስደብ ይቆጠራል ይላል ፤” ሰው የበጎነት አቅም ያለውን ያህል ፥ በጭካኔ የሚወዳደረው የእንስሳ ዝርያ የለም፤ አንበሳ ሚዳቆን የሚገድለው በልቶ ማደር ስላለበት ነው፤ ሳይቸግረው ያለ አላማ መሰሉን፥ የሚገድል፥ ብጤውን በማሰቀየት የሚደሰት ፍጡር ሰው ብቻ ነው፤ ልጅ ሆኜ በጎችን አሰማራ ነበር፤ ግልገል በግ የሚደፍር ትልቅ በግ አይቼ አላውቅም ፤ ወንዱ በግ ፥ደረሰች በግ ላይ ለመውጣት ራሱ ወቅት ይጠብቃል፤ ለርቢ መድረሷን አሽትቶ ካላረጋገጠ በቀር አይደርስባትም፤ የሰባት አመትዋን ሄቨንን ለመስማት በሚገዘገንን ጭካኔ ደፍሮ የገደላትን ሰውየ “ እንስሳ ፥ወይም አውሬ” ብሎ መጥራት ፍትሀዊ የማይሆነው ለዚህ ነው፤ እንዲህ አይነቱ ቀፋፊ ፍጡር የሚገልጽ ሌላ ቅጽል ተፈጥሮ መዝገበቃላት ውስጥ መካተት አለበት፤ ህግ ካለ ይህ ወንጀለኛ እንደ ምግባሩ ፍዳውን መቀበል ይገባዋል፤ እሱ ብቻ ሳይሆን ወንጀሉን ለመሸፋፈን የሞከሩ እና የዶለቱ ሁሉ ከቅጣቱ ድርሻቸውን ማንሳት አለባቸው፤ አስገድዶ ደፈራ በዋናነት የወሲብ ጉዳይ አይደለም፤ የፈሪዎች እና የግፈኞች “ሀይል “ መግለጫ ነው፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት የሰባ ምናምን አመት ሴት የደፈረ ጎረምሳ በአስራት መቀጣቱን የሚገልጽ ዜና ማንበቤ ትዝ ይለኛል ፤ የሰባ አመት ባልቴት እና የሰባት አመት ሴት ሁለቱም ለሩካቤ የሚያሳስብ ነገር የላቸውም፤ ግን ሁለቱም አንድ የሚያደርጋቸው አቅም አልባ መሆናቸው ነው፤ ራሳቸውን ከደፋሪው መከላከል አይችሉም፤ ደፋሪዎች ብዙ ጊዜ ፈሪዎች ናቸው፤ ከሚበልጣቸው ጋራ ወይም ከእኩያቸው ጋራ ጉልበት እንደማይፈታተሹ ያውቁታል፤ በጉልበት የሚያንሳቸውን፤ ሀብት ስልጣን ወይም ወገን የለውም ብለው የሚያስቡትን ከማጥቃት ግን አይመለሱም፤ ብዙ ጊዜ የጥቃት ሰለባዎችን ስናይ ህጻናት፥ የቤት ሰራተኞች፥ እንግዶች፥ የመንገድ ዳር ተዳዳሪዎች ወይም በጦርሜዳ ላይ ያለ ታዳጊ የቀሩ ሴቶች ናቸው፤ ለወላጆች አንድ የጭንቅ ቀን ምክር አለኝ፤ ጨካኝ ፤ጭቦኛና ቀፋፊ ባህርይ ያላቸው ሰዎች የትም እና መቼም ይኖራሉ፤ሰርሲ ላንስተር እንደተናገረችው Everywhere in the world they hurt little girls ." ፈታኝ አለም ውስጥ እንደምንኖር አንርሳ፤ ሁሌም በህግ በፈሪሀ እግዚአብሄር እና በባህል በጭምት ፊት ተማምነህ መዘናጋት የለብህም፤የልጆችህ ወታደር መሆን አለብህ ፤ ልጆችሽን እንደ አይንሽ ብሌን ጠብቂ ! ቀላል እንዳልሆነ አውቃለሁ፤ግን ሌላ ምን አማራጭ አለ?
ታትሟል ኦገስ 18
2nd President of Rotaract Club of Kuriftu.🤗 I am truly honored to serve as the second president of the Rotaract Club of Kuriftu for the 2024/25 Rotary year. Reflecting on our journey over the past two years, I am filled with gratitude for the incredible experiences we’ve shared;serving our community, having fun, and learning from one another. The purpose of Rotaract is to provide an opportunity for young men and women to enhance the knowledge and skills that will assist them in personal development, to address the physical and social needs of their communities, and to promote better relations between all people worldwide through a framework of friendship and Service. With this mission in mind, my board of directors and I will strive to make this year a true "Rotary Magic" experience. I extend my heartfelt gratitude to our chartering president and Immediate Past President, Eyob solomon , for his exceptional leadership and unwavering support. A special thank you to our District Delegate Representative, Hiwot Nekatibeb , for accepting our invitation and sharing her invaluable experiences with us. It was heartwarming to have her presence in our club.We also want to express our sincere appreciation to Osiri University for their sponsorship and support. We look forward to further collaboration and commend your dedication to nurturing great scholars who will lead the world. ግራጫ ቃጭሎች ቤተ ንባብ ( Freta Melaku ) Hillcity school of music you made our day beautiful, Thank you so much Congratulations to all Rac Kuriftu members on our second anniversary! Let’s aim to count hundreds more successes together. #ProudRotaractor
Hashtags
ታትሟል ኦገስ 12
ታትሟል ኦገስ 10
ሮትራክት ምንድነው? ብላችሁ ለምትጠይቁ...ይህ ጽሑፍ ለእናንተ ነው። የሮታሪ ኢንተርናሽናል መርሆችን በመከተል እድሜያቸው ከ18-35 ባሉ ወጣት በጎ ፍቃደኞች የሚንቀሳቀስ ከማንኛውም ፖለቲካዊ እና ሐይማኖታዊ ተሳትፎ ነፃ የሆነ እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች የሚሰራ ክበብ ነው። ሦስት ነገሮች ሮትራክትን ልዩ ያደርጉታል:- 1) Service Above Self ይህ ከራስ በላይ ለማህበረሰብ የሚል መርህ ሮታራክተሮች 'ራስ ወዳድ' ከሆነ እና ለማህበረሰብ የማይበጅ ተግባር እንዲቆጠቡ የሚያስተምር ሲሆን። ለሰው ልጆችም ሁሉ የሚበጅ እንዲሁም በአከባቢያችን ያለን ማህበረሰብ የሚያግዙ ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ ያበረታታል። በዚህም መሠረት ሮትራክት ኩሪፍቱ ባለፉት ሁለት አመታት የተለያዩ የደም ልገሳ መርሃግብሮችን በማዘጋጀት እንዲሁም የአረጋውያን መርጃ ማዕከላትን በማገዝ እና አቅም ላጡ የስራ እድል በመፍጠር ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። 2) Rotaract Opens opportunities ክለቡ ለአባላቱ ሞያዊ ክህሎታቸውን የሚያሳድጉበት እድል ይሰጣል። ይህም የሚሆነው በተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ በማድረግ እንዲሁም ክለባቸውን ራሳቸው እንዲያስተዳድሩ እድል በመፍጠር ነው። 3) Friendship እስካሁን ካየኋቸው አማራጮች ሮታራክት ጥሩ ጓደኞች ለማፍራት ቀላሉ ቦታ ነው። በስራዎቻቸው ላይ የሚደጋገፉ፣ አብረው የሚሰሩ እና ወዳጅነታቸው ከክለብ ያለፈ ሰዎች ተመልክቼበታለሁ። ከማህበረሰብ አገልግሎቶች በተጨማሪ የሚኖሩን የቡና ጊዜዎች እና የወዳጅነት ሰዓቶቻችን በደንብ እንድንተዋወቅ አግዘውናል። ጠቅለል ስናደርገው:- The purpose of Rotaract is to provide an opportunity for young men and women to enhance the knowledge and skills that will assist them in personal development, to address the physical and social needs of their communities, and to promote better relations between all people worldwide through a framework of friendship and Service. ሮትራክትን ለኔ እንደ ሁለተኛ ቤተሰቤ በሉት። ትልቅ ነጻነት የሚሰማኝ ቦታ ነው። የምትሰጡትን በፍቅር እና በፈግታ የሚቀበል። እሱም የሚሰጠው በዚያ መልክ የሆነ ክለብ ነው። once a rotaractor always a rotaractor! ይህ ለሁሉም አለም ይሰራል። የትም ሀገር ቤትሄድ ሮታራክት አለ። ሮታራክት ካለ አንተም ሮታራክተር ነህ። የእኛ ሮትራክት ኩሪፍቱ ደግሞ ነገ እሁድ በአሻም አፍሪካ ሆቴል እና ሪዞርት አሜሪካን ሀገር መቀመጫውን ካደረገው Osri University (https://www.facebook.com/OsiriUniversity) ጋር በመተባበር ያከብራል። ግራጫ ቃጭሎች የንባብ ቤት በጥበብ ስራዎች፣ ሂሊሲቲ የሙዚቃ ትምህርት ቤት የእለቱ ድምቀቶቻችን ናቸው። ሁላችሁም ከ8:00 ጀምሮ ተጋብዛችኋል። ተማሪዎችን ለማገዝ የሚሆን ማንኛውም የትምህርት መርጃ መሣርያ ይዞ መምጣት ብቻ ነው። አደራ እንዳትቀሩ!
ታትሟል ኦገስ 10
ታትሟል ጁላይ 1
የ15% ነገር ሲሆን ሲሆን ድጋፍ እና ማበረታቻ የሚያስፈልገው ነበር። የእንስሳት እርባታው ዘርፍ ከምን ጊዜውም በላይ መነቃቃት እያሳየ ያለበት ወቅት ነው። በተለይ ለወጣቱ የስራ እድል በማድረግ እና የወር ደሞዝ የለት ጉርስን ለመሸፈን የሚያጥረውን እጅ ለመደገፍ ብዙዎች ወደ እንስሳት እርባታ ፊታችውን አዙረዋል። ያላቸው ላይ ተበድረው ሳይቀር ወደ ስራው ተሰማርተዋል። በተለይ የዶሮ እርባታ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነው። የእንስሳት እርባታ ትልቁ ወጪ ያው እንደምትገምቱት መኖ ነው። እስከ 70% የወጪ ክፍልን ሊይዝ ይችላል። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ታድያ እንዲሁም በተወደደ የመኖ ግዢ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ መጨመር ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ይመስለኛል። ገና በመቀጣጠል ላይ ያለ የእሳት ብርሃን እፍ አይባልም። ሲሆን ሲሆን ከነፋስ ይጠብቁታል እንጂ። እንደ አንድ ዘርፉ እያሳየ ያለውን መነቃቃት ፣ ለወጣት እየፈጠረ ያለውን የስራ እድል እና እየደገፈ ያለውን የገቢ ምንጭ እንደሚደግፍ ሰው። በእንስሳት መኖ ላይ የተደረገው የተጨማሪ እሴት ታክስ ጭማሪ ጉዳቱ አልተስተዋለም እላለሁ። ያሬድ ኤርሚያስ ከተማሪነት በላይ ለለውጥ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
ታትሟል ጁን 23
Tomorrow's DVM Exit exam will start in the morning at 8:30am. So all should reach class exactly at 8:00 am. Students who will not come with a valid ID will not be sit for the exam Best wishes, በነገው እለት የእንስሳት ህክምና ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ መሠጠት ይጀምራል። ተማሪዎች 8:00 በፈተና አዳራሽ መገኘት ይጠበቅባችኋል። ID መያዝ አይዘንጋ Campus Voice ለመላው ኢትዮጵያ የእንስሳት ህክምና ተመራቂ ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ ይመኛል። መልካም እድል!
ታትሟል ጁን 11
🗣️#DebateSphere was 🔥🔥🔥🔥🔥 The inaugural edition of Debate Sphere in Bishoftu, Ethiopia kicked off with an intense first round of debates. 20 eager participants, divided into 4 teams, took the stage to tackle pressing issues. The energy in the room was 💯 as the teams delivered their arguments with eloquence and conviction, captivating the enthusiastic 👏 audience. Judges listened intently, evaluating the persuasiveness and clarity of the presentations. Friendly handshakes and camaraderie between the teams exemplified the spirit of intellectual discourse, as they engaged in lively rebuttals and challenged each other's perspectives. 🤝 Can't wait to see what's in store for the next destination #Jimma! 🔜🏆 🔅Round 1 pictures🔅 @safelightcommunity #InspireEmpowerTransform 🔆🔅www.safelightet.org🔅🔆 @SafeLightOfficial 👇JOIN US👇 Telegram | Instagram | LinkedIn | Facebook #DebateSphere#BishoftuDebate#CriticalThinking#SafelightetIntiatives #SDG#Transform2032 #MODEL2053 #Agenda2032
#haSab Did you know that a handful of staple crops replaced the once-wide range of subsistence crops? 75% of Crop Varieties disappeared over the 20th C only three plant crops (Maize, rice & wheat) accounted for 41% ofthe world's Caloric intake. What Do you think on bringing back neglected crops? Share ur #haSab on @yared2774
Hashtags