TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Atgal į kanalus
Elyas tube avatar

TGINSIGHT CHAT

Elyas tube

@ethiotech20

Video and films

Prenumeratoriai149Dabartiniai prenumeratoriai
Sekami įrašai133Indeksuotų įrašų skaičius
Nesenų pasiekiamumas1,509Nesenų peržiūrų suma
Naujausi įrašai

Naujausi įrašai

5 puslapis iš 12 · 133 įrašų

Paskelbta 12-05

Andriod 16 ተለቋል ሁላችሁም update አድርጉት 👍👍

133 views

Paskelbta 11-18

Telegram ላይ ማወቅ ያለባችሁ 3 ጽድት ጽድት ያሉ BOTS 1 @SaveMedia_bot - ከተለያዩ ሶሺያል ሚዲያዎች ላይ ቪዲዮዎች እና ኦዲዮዎችን የምታወርዱበት 2 @MotherSearchBot - እዚሁ ቴሌግራም ላይ ያለ ማንኛውንም ፋይል የምትፈልጉበት 3 @Movie_world2_bot - እዚሁ ቴሌግራም ላይ ሆናችሁ ፊልሞችን የምታወርዱበት ይመቻችሁ

163 views

ለቴሌግራም አካውንታችሁ የDevice passcode ትጠቀማላችሁ? Local device passcode ለቴሌግራም አካውንታችሁ የማትጠቀሙ ከሆነ ►ስልካችሁ በአጋጣሚ ብትሰረቁ ቀጥታ Telegram አካውንታችሁን ሰዎች access ሊያደርጉት ይችላሉ። ►የቅርብ ሰው ወይም ጓደኛ ድንገት ስልካችሁን አንስቶ ሚስጢራችሁን ሊያይ ይችላል። ስለዚህ On ለማድረግ ►Settings ላይ ከገባችሁ በኋላ privacy and security ከዛ Passcode Lock የሚለውን መርጣችሁ ባለ 4 ድጅት ቁጥር በማስገባት On አድርጉት። ➡ አስታውሱ ►አንዴ On አድርጋችሁት ፓስኮዱን ከረሳችሁት ግን እንደገና ለመግባት አፕሊኬሽኑን ከስልካችሁ ላይ uninstall አድርጋችሁ እንደገና reinstall ማድረግ ይጠበቅባችኋል። እዚህ ጋ uninstall ከማድረጋችሁ በፊት ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባችኋል። አካውንታችሁ ሌላ device ላይ already login የተደረገ መሆን አለበት። ካልሆነ አካውንታችሁን premium ካላደረጋችሁ በስተቀር login code አይልክላችሁም። ►Passcode እንደምትጠቀሙት device የተለያየ ነው። ለምሳሌ ተመሳሳይ አካውንት በስልክና ኮምፒውተር login ብታደርጉ device ኮዳቸው ይለያያል። #telegram

164 views

Hashtags

Paskelbta 11-02

Chrome browser ላይ የተጨመሩ አዳዲስ updates Address bar ከፍታችሁ የሚከተሉትን ሾርት ኮዶች ፃፉ። ሾርትኮዱን ከፃፋችሁ በኋላ space አድርጋችሁ ነው search የምታደርጉት። 1 @history = ከዚህ በፊት search ያደረጋችኋቸውን የhistory ውጤቶች ያመጣላችኋል። automatically መክፈት ትችላላችሁ። 2 @gemini = የፈለጋችሁትን ነገር automatically Gemini ላይ በቀላሉ Search ለማድረግ ይጠቅማችኋል። ይሄ የስልክ browser ላይም ይሰራል። 3 @bookmarks = Browser ላይ bookmark ያደረጋችኋቸው ድረገፆችን automatically ይከፍትላችኋል። 4 @tabs ብዙ ታቦችን ከፍታችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ የምትፈልጉትን tab ለመክፈት በmouse መፈለግ አይጠበቅባችሁም። በቀላሉ @tabs ብላችሁ የታቡን keyword ስታስገቡ automatically ታቡ ይከፈትላችኋል። ከሁለተኛው በስተቀር ሌሎች computer browser ላይ ነው የሚሰሩት ሁለተኛው ስልክም ኮምፒውተር ላይም ይሰራል

157 views

Paskelbta 11-02

ስልካችሁን እንደዚ የሚያደርግላችሁ app ነው download 👇👇👇

146 views

Paskelbta 11-01

Guys አዲሱ የ telegram,tik tok youtube profile picture ይሄ ነው

117 views

Paskelbta 10-29

ሁሉንም ሙዚቃዎች የምታገኙበት bot ነው ሞክሩት 👇👇👇👇 @AllMusic12_bot

117 views

Paskelbta 10-25

Instagram new features Instagram ልክ እንደ TikTok አይተን ያሳለፍናቸውን ሪሎች ድጋሚ የምናገኝበትን የWatch History feature አካቷል። ይህንን ለማግኘት 3 ሰረዙን ነክታችሁ settings and activity ላይ ትገባላችሁ። ከዛ Your activity የሚል ምርጫ አለ እሱ ውስጥ ስትገቡ ታች ላይ Watch History የሚል ታገኛላችሁ። ከዚ በተጨማሪ Account history ውስጥ በመግባት አካውንታችሁን መቼ እንደከፈታችሁት፣ መቼ ፓስዎርድ፣ email፣ username እንደቀየራችሁ ጊዜውን ያሳያችኋል። እዛው ላይ ያሉ Recent searchesና Link history የሚሉትም ኢንስታግራም ላይ search ያደረጋችኋቸው አካውንቶችንና የነካችኋቸውን ሊንኮች ማየት ትችላላችሁ።

120 views

Paskelbta 10-23

40 Sites to Download Books for free 1. Planet eBook 2. Free-eBooks. net 3. ManyBooks 4. LibriVox 5. Internet Archive 6. BookBub 7. Open Library 8. BookBoon 9. Feedbooks 10. Smashwords 11. Project Gutenberg 12. Google Books 13. PDFBooksWorld 14. FreeTechBooks 15. Bookyards 16. GetFreeBooks 17. eBookLobby 18. FreeComputerBooks 19. OpenCulture 20. Library Genesis (LibGen) 21. Goodreads 22. Obooko 23. O'Reilly 24. PDF Drive 25. Anna's Archive 26. PDF Room 27. PDF Coffee 28. Dokumen Pub 29. Z Library 30. Ocean of PDF 31. Dirzon 32. Booksfree 33. EngbooksPDF 34. Elejandria 35. Espaebook 36. Wonderful Books 37. Lectuland 38. LeerLibrosOnline 39. ePubLibre 40. Standard Ebooks

130 views
1234567•••101112
Ankstesnis5 puslapis iš 12Kitas