Naujausi įrašai
6 puslapis iš 12 · 133 įrašų
Paskelbta 10-23
Google Skills የተሰኘ አዲስ የመማርያ platform አስተዋወቀ። Google የተለያዩ ኮርሶችን በክፍያና በነፃ እንደሚሰጥ ይታወቃል። እነዚህ ኮርሶች በ1 platform በማሰባሰብና AI ላይ ትኩረት በማድረግ Skills የተሰኘውን platform launch አድርጓል። Skills.google.com ላይ ከገባችሁ በኋላ በGoogle አካውንታችሁ login አድርጋችሁ የተመቻችሁን ኮርስ በመምረጥ መማር ትችላላችሁ።
Paskelbta 10-21
በስልካችሁ YouTube ላይ ሙዚቃ ወይም Podcast ስታዳምጡ minimize ካደረጋችሁት ይዘጋል። ስለዚህ ምንም አፕሊኬሽን ሳትጭኑ እንዴት background ላይ YouTube ማዳመጥ እንደምትችሉ ላሳያችሁ። ስልካችሁ ላይ Samsung Internet browser ክፈቱ። (Internet ብላችሁ search አድርጉት) ከታች 3 ሰረዝ አለ እሱን ከነካችሁ በኋላ Useful features የሚል ምርጫ አለ። "Background Play" የሚለውን On አድርጉት። ብሮዘሩ ላይ youtube.com ከፍታችሁ የፈለጋችሁትን ቪዲዮ በመክፈት minimize በማድረግ Background ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Paskelbta 10-18
https://vm.tiktok.com/ZNd7GWjtj/
Paskelbta 10-11
New updat Google ai gallery 📱 Offline AI – Runs fully on your device. 🤖 Switch Models – Try Hugging Face models. 🖼️ Image Q&A – Ask anything about images. ✍️ Prompt Lab – Summarize, rewrite, code. 💬 Chat – Talk with AI, multi-turn. 📊 Stats – See speed & performance. 🧩 Your Model – Load your own AI.
Paskelbta 10-11
https://vm.tiktok.com/ZNdWL6HYR/
Paskelbta 10-11
ሰሞኑን ቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተጨመሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ Comments and Reactions in Group Calls ቴሌግራም ላይ group call ስናወራ comment እና reactions መላላክ የሚያስችለን feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ call ውስጥ message የሚለውን button መንካት። Notes for Contacts የቴሌግራም ኮንታክቶቻችን ፕሮፋይል ላይ private note የምናደርግበት feature ሲሆን ለምሳሌ "ባለፈው ስልክ የሸጠልኝ ልጅ" ብለን የሱ ፕሮፋይል ላይ note ማድረግ እንችላለን። ይህም ኖት ለኛ ብቻ የሚታየን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ የነሱን ፕሮፋይል በመንካት Add to contacts ወይም Edit contact የሚለውን ከነካን በኋላ Add notes... የሚለው ላይ note መፃፍ እንችላለን። እንዲሁም ሌሎች features ተጨምረዋል።
Paskelbta 10-11
GeoGebra የሒሳብ ተማሪ አልያም የሃይስኩል ተማሪ ከሆናችሁ ይህንን መተግበሪያ recommend እናደርጋችኋለን። GeoGebraን በመጠቀም functions በማስገባት የተለዩዩ ግራፎችን መሳል ትችላላችሁ፣ ለgeomery መጠቀም ትችላላችሁ እንዲሁም በርካታ ሌሎች features አሉት። GeoGebra ሞባይል መተግበሪያ በርካታ አገልግሎቶቹ offline ከመሆናቸውም በተጨማሪ ነፃ ናቸው። መተግበሪያውን በዚህ ሊንክ ከፕሌይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ። https://play.google.com/store/apps/details?id=org.geogebra.android.calculator.suite #ethiotech
Hashtags
Paskelbta 10-10
የመጀመሪያው የ computer mouse የተሰራው ከ እንጨት ነበር 🤔 የሰራውም ሰው: Douglas Engelbart ሲባል ይፋ የተደረገውም 1964 ነው። እና አያስገርምም እስቲ ሀሳባችሁን በ comment አጋሩን 👇👇👇
Paskelbta 10-10
https://youtu.be/1J4Dc3BhF9k
Paskelbta 10-10
Please 🙏🙏🙏 subscribe the channel 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@E.thiotech
Paskelbta 10-10
Paskelbta 10-10
👋 Welcome to Etiotech — your daily source for education, tech, and smart learning tools! 💡 Stay updated with short, useful info every day. ➡️ Invite friends & grow with us! #Etiotech#Education#Technology#Learning